Dirree Dhawaatti Guyyaan Odeefannoo Idil adunyaa 5ffaan marii paanaaliin kabajame

    Akka Idil-adunyaatti yeroo 5ffaaf fi akka Biyya teenya Itiyoophiyaatti yeroo 3ffaaf Guyyaan Odeefannoo Idil adunyaa Bara kanaa Fuulbanni 18 Bulchiinsa Dirree Dhawaatti marii paanaaliin kabajame. Sagantaa kabaja Guyyaan Odeefannoo Idil adunyaa kan marii paanaaliin kabajame kana Biiroo Dhimma Komunikeeshinii Mootummaa Dirree Dhawaa fi Dhaabatni Abba-Gaar kan damee Dirree Dhawaa gamtaan kan qopheessan yoo ta’u Kurfii…

    Read More

      በጎነት ለወገን በሚል መሪ ቃል የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሰራተኞችና አመራሮች መስከረም አስራ ስድስትን በተለያዩ የበጎ ስራ ተግባራት በመሰማራት እለቱን አስበው ውለዋል፡፡

      በዚሁ እለትም ሰራተኞቹ የችግኝ መንከባከብ ለተቸገሩ ህፃናት የትምህርት መሳርያ ድጋፍ በማድረግና የህፃናት መንከባከቢያን በመጎብኘት እንዲሁም የደም ልገሳ መርሀግብር በማከናወን አሳልፈዋል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቂያስ ታፈሰ በወቅቱ እንደ ተናገሩት ተቋማት ከሚያከናውኑት የእለት ተእለት ተግባራት በተጓዳኝ በመሰል ማህበረሰብ ተኮር የበጎ አድራጎትና የማህበራዊ አገልግሎት ተግባራት በመሰማራት ለወገን አለኝታነታቸውን ማሳየት ይጠበቅባቸዋል ብለዋል፡፡ እኛም እንደተቋም…

      Read More

        የድሬደዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከአስተዳደሩ ግምታቸው 40 ሚሊየን ብር የሚጠጋ 20 ተሽከርካሪዎችን ተረከበ::

        ኮሚሽኑ ተሽከርካሪዎቹ በከተማዋ የህግ የበላይነትን ለማስከበር ለማደርገው እንቅስቃሴ ከፍተኛ እገዛ አላቸው ብሏል፡፡ በርክክብ ስነስረአቱ ላይ የአስተዳደሩ ከንቲባ አህመድ ቡህና ምክትል ከንቲባ ከድር ጁሀር እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ በስነስረአቱ ለይ እንደተናገሩት ኮሚሽኑ ለረጅም አመታት በተሽከርካሪ እጥረት ሲቸገር መቆየቱን አስታውሰው አስተዳደሩም ይህን ከፍተት ለመሸፈን በተለያዩ ወቅቶች ድጋፎችን ሲያደርግ ቆይቷል ብለዋል፡፡ በእለቱ ያደረግነው ድጋፍም የነበረውን ችግር ቀርፎ…

        Read More

          የመስቀል ደመራ በዓል ኮሮና ቫይረስን ታሳቢ ባደረገ መንገድ በድምቀት እንደሚከበር ተገለፀ::

          የመስቀል ደመራ በዓል ኮሮና ቫይረስን ታሳቢ ባደረገ መንገድ በድምቀት እንደሚከበር ተገለፀ ህዝበ ክርስቲያኑ በአሉን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በማስታወስ ሊሆን ይገባል ተብሏል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የድሬደዋ ሐገረ ስብከት ስራ አስኪሃጅ ሊቀትጉሃን ማቲያስ በቀለ በሰጡት መግለጫ የደመራ በአል በተለመደው ሃይማኖታዊ ስርዓት እንደሚከበር ገልፀዋል። በዓሉ በርካታ ምዕመን አንደማሳተፉ ኮሮናን ታሳቢ ያደረገ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ሊቀ ትጉሃን አሳስበዋል።አያይዘውም ይህ…

          Read More

            Carraa Hojii Bal’inaan Akka Uumamuu qabu irratti Mariin Geggeefame.

            Koomishiniin Carraa Hojii Uumuu Federaalaa Qaamolee Ga’ee Bulchiinsa Dirree Dhawaa waliin Bara Bajataa kanatti Carraa Hojii Bal’inaan Uumuuf hojii raawatamuu qabu irratti marii gamtaa geggeefameera. Marii kana irratti bara Bajataa kanatti Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Dargaggoota Hoji dhabdoota Kum 23 fi 900 oliif Carraa Hojii Uumuuf karoorfamee Xiyyeefannoon Hojjatamaa Jiraachuu fi keessattuu yeroo dhihoo hojii kan…

            Read More

              የኢፌድሪ የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ከድሬዳዋ አስተዳደር ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አካሄደ፡፡

              የኢፌድሪ የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን በድሬዳዋ የከተማ ስራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ ማለትም መስከረም 12 -2013 ባካሄደዉ የጋራ የምክክር መድረክ ላይ በአስተዳደሩ በ2013 በጀት አመት ከ23 ሺ በላይ የስራ ዕድል ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑንና ከዚህም ዉስጥ ወደ ስራ የገባዉ የድሬ ደዋ ኢንዲስቲሪ ፓርክ ይገቡ የነበሩ የተለያዩ ኩባኒያዎች በዓለም ላይ…

              Read More

                በድሬ ደዋ በተካሄደ ድንገተኛ ኦፕሬሽን የተለየዩ ሀገራት የመገበያያ ገንዘብ በቁጥጥር መዋሉ ተገለፀ::

                በድሬ ደዋ የጋራ የሰላም ም/ቤት ባካሄደዉ ድንገተኛ ኦፕሬሽን የተለየዩ ሀገራት የመገበያያ ገንዘብ በቁጥጥር መዋሉን የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ እና የንግድ ኢንደስቲሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ አቶ ከዲር ጁሃር ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጨያ ገለፁ፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር የተለየዩ ሀገራት የመገበያያ ገንዘብ እና ከህገወጥ የገንዘብ ምንዛሪ ጋር በተያያዘ 4 ሰዎች በቁጥጥር ስር ሲውሉ ከ944 ሺህ በላይ የኢትዮጵያ ብር ጨምሮ በርካታ…

                Read More

                  የምስራቅ ኢትዮጵያ የፀጥታ አካላት የጋራ የምክክር መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ተካሄደ ፡፡

                    ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ በምክክር መድረክ ላይ እንደተናገሩት የፀጥታ አካላት ተገቢውን ግንዛቤ በመውሰድ ከገንዘብ ኖት ምንዛሬ ጋር ተያይዞ ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በመቆጣጠር ሂደት ላይ ሊኖራቸው ስለሚገባ ሚና አብራርተዋል፡፡ የፀጥታ አካላቱ በክልላቸው እና በከተማ አስተዳደር ተጨማሪ ኬላዎችን በማቋቋም ስራዎችን መሰረት እንዳለባቸው የገለፀት ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ እነዚህን ስራዎች ለማከናወን የፀጥታ አካላት…

                  Read More

                    laamaha amaanka ee bariga dalka ayaa kulan ka qaatay masuuliyiinta ismaamulka iyago ka wada xaajooday sidii looga hortagi lahaa lacagaha sharci darada.

                    kulankani ayaa lagu gor-feeyay habka lagu xaqiijin karo hawlaha logu jiro ka hortagida lacagaha sharci darada ah ee dhaqaalaha dalka hoos u dhigaaya. ugu danbayn tii ayaa waxaa la isla qaatay in muwaadiniinta loo ogolayn in ay guryaha ku haystaan lacago ka baan 1.5 milyay oo birr ayna keenaan baananka iyado xaruumaha ganacsi ee uu…

                    Read More