“በመደመር መንግስት እይታ፣የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ለድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች የሚሰጠው ስልጠና መካሄድ ጀምሯል
ለ3ኛ ዙር “በመደመር መንግስት እይታ፣የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ ስልጠና ለንግድ፣ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ፣ጤና ቢሮ፣ግብርና ውሃ እና ማዕድን ቢሮ፣ብዙሃን እና መገናኛ ድርጅት፣ የሰነዶች ምዝገባ ና ማረጋገጫ አገልግሎት፣የከተማ ልማት ናኮንስትራክሽን ቢሮ እንዲሁም ለመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሰራተኞች ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል። እየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና በዋናነት የብልጽግና ፓርቲ ለዘርፎች ያለው እይታ ፤ዘርፎች ለሃገረ መንግስት ግንባታ ያላቸውን…


