የካቢኔ ውሳኔዋች

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ከሰአት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዋች ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።

1ኛ:- የከተማ ወረዳዎች አደረጃጀት ላይ ተወያይቶ አፅድቋል።

2ኛ:- የከተማ መሬት ይዞታ አገልግሎቶች ተመን ማሻሻያ ላይ ካቢኔው ተወያይቷል።

3ኛ:- የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክር ቤት ማቋቋሚያ ደንብ ካቢኔው ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።

በመጨረሻ ካቢኔው በመሬት እና መሬት ነክ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *