የካቢኔ ውሳኔዋች

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ከሰአት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዋች ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል። 1ኛ:- የከተማ ወረዳዎች አደረጃጀት ላይ ተወያይቶ አፅድቋል። 2ኛ:- የከተማ መሬት ይዞታ አገልግሎቶች ተመን ማሻሻያ ላይ ካቢኔው ተወያይቷል። 3ኛ:- የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክር ቤት ማቋቋሚያ ደንብ ካቢኔው ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል። በመጨረሻ ካቢኔው በመሬት እና መሬት ነክ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የድሬዳዋ…

Read More

የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ በሙሉ ድምፅ ፀደቀ

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ከተለያዩ ሹመቶች በተጨማሪ 3 ረቂቅ አዋጆችን የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። በተጨማሪም በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፉ የልማት ማህበር መካከል የዘላቂ እና ንፁህ ኢነርጂ ተደራሽነት ለማፋጠን ፕሮግራም ማስፈፀሚያ…

Read More

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፓን አፍሪካ እሳቤ አዲስ አብነት ነው፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ታላቁ የኢትዮጵያ ግድብ ከኃይል ማመንጫ ግድብነት ባሻገር በራስ አቅም የራስን መሻት ማሳካት እንደሚቻል ያሳየ የፓን አፍሪካ እሳቤ አዲስ አብነት መሆኑን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ተናገሩ። የሩስያው አርቲ ሚዲያ ባዘጋጀው የአፍሪካ ሚዲያ እውቅና መድረክ የሚታደሙ የሀገራት የኮሙኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴሮች እና ተወካዮች፣ የቀድሞ የፓን አፍሪካ መሪዎች ልጆች፣ የአፍሪካ ሀገራት የሚዲያ ተቋማት ኃላፊዎች…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ከ 2 ሺ 4 መቶ በላይ የሚሆኑ ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክትን ወደ ስራ ለማስገባት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ምክክር ተደረገ::

ኤስ ኦ ኤስ (SOS) የህፃናት መንደር በድሬዳዋ አስተዳደር ለ አምስት ዓመታት የሚተገበር ”Green growth -empowering youth for green future project ይፋ ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን በዛሬው ዕለት ፕሮጀክቱን ወደ ስራ ለማስገባት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ…

Read More