ድሬዳዋ በፊት የነበራትን ስሟን ለመመለስ በነገው እለት የአስተዳደሩ ተሾሚዋች የፅዳት ዘመቻ ሊያካሂዱ ነው።
“ድሬዳዋን ከወንጀል እና ከቆሻሻ እናፅዳት”በሚል መሪ ቃል ሴኔ15 እና16/2011 በአስተዳደሩ አመራሮችና የፅዳትና ውበት ኤጀንሲ እንዲሁም የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ በጋራ በመሆን በከተማዋ ክምር ቆሻሻ ባለበት አካባቢዋችና በየቤቱ ሳይወገዱ የቀሩ ቆሻሻዋችን የማፅዳት ስራ እንደሚከናወን የአስተዳደሩ ምክትል ከኒትባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ከድር ጆሀር ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገልፀዋል። ምክትል ከንቲባው ከዚህም ጋር በማያያዝ የከተማዋ ፅዳት በመጠበቅ…


