በሐረር ከተማ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙት የብልጽግና ፓርቲ የድሬዳዋ እና ሐረሪ ክልል መካከለኛ አመራሮች ደም ለግሰዋል::
በደም ልገሳው ላይ የስልጠናው አወያይ እና አስተባባሪ ከፍተኛ አመራሮችም ተሳታፊ ነበሩ:: ሐረር እየወሰዱ ከሚገኘው የአቅም ግንባታ ስልጠና ጎን ለጎን የሐረር ከተማ የተለያዩ ቦታዎችን በአንድነት አፅድተዋል በእረፍት ቀናቸው ከዚህ ቀደም የተተከሉ ችግኞችን የመንከባከብ ተግባር ሰርተዋል :: የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የሐረሪ ክልል ር/መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪን ጨምሮ የድሬዳዋ እና ሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ…


