Forex Money Management Tips for Supply & Demand Trading Beginners: Buy Forex Money Management Tips for Supply & Demand Trading Beginners by Dosh Josef at Low Price in India

    Contents Alerts Customers who read this book also read Daily – Supply Demand The Official Supply And Demand Trading Guide – ForexMentorOnline The supply zone is also called the distribution zone, while the demand zone is called the accumulation zone. When the kina value is depreciated, the cheaper our anticipated https://1investing.in/ exports from our resources…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ ግለሰብ መገኘቱን ጤና ቢሮ አስታውቃል፡፡

      ከግለሰቡ ጋር ግንኙነት ነበራቸው የተባሉትን የቤተሰብ አባላትን ወደ ለይቶ ማቆያ መግባታቸውን እና ውጤታቸው ለምርመራ መላንኩን ቢሮው በመግለጫው አስታውቃል ፡፡ በድሬዳዳዋ አስተዳደር ከአውስታራሊያ በመጣ አንድ የ42 አመት ጎልማሳ ላይ የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች መታየታቸውን መነሻ በማድረግ በተደረገ ምርመራ በቫይረሱ መያዙን መረጋገጡ እ ና ወደ ለይቶ ማቆያ መወሰዱን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታውቃል፡፡ የቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ፉአድ ከድር በሰጡት…

      Read More

        በድሬደዋ የኮሮና ቫይረስ አለመከሰቱ ተገለጸ

        ድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ በዛሬው እለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በአስተዳደሩ የኮሮና ቫይረስ አለመከሰቱን ገልጸዋል ቀደም ሲል ከጅቡቲ ተመላሽ ዜጎችን በጉምሩክ ህንጻ ማስፈሩን በአስተዳደሩ ከንቲባ እንደተገለጸ ይታወሳል ሌሎች የቀሩ ዜጎችን በመጨመር በአጠቃላይ 1475 ከጅቡቲ ተመላሾችን በድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ማስፈራቸውን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ፉአድ ከድር ገልፀዋል ፡፡ ተመላሾች የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን የገለጹት ኃላፊው የህመም…

        Read More

          የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የተቋቋመው የድጋፍ አድራጊ ኮሚቴ ወደ ስራ መግባቱን አሳወቀ

          በትላንትናው እለት የተቋቋመው የአስተዳደሩ የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሱልጣን አልዪ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩት በአለም የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል በሚሰሩ ስራዎች ዜጎች እንዳይጎዱ ሁሉም ዜጋ ከአስተዳደሩ ጎን በመሆን የዜግነት ግዴታውን እንዲወጣ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሰብሳቢው ከዚህ ጋር በማያያዝ በአስተዳደሩ በጎ አድራጊዎች በገንዘብ ድጋፍ ለሚያደርጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው 1000327404494 የባንክ ቁጥር እንዲሁም የአይነት ድጋፍ…

          Read More

            በአስተዳደሩ እስካሁን በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው የለም።

            የበሽታው ምልክት ታይቶባቸው ከተላኩት የ8 ሰዎች ናሙና ውስጥ 4ቱ ከበሽታው ነፃ መሆናቸው ተገልፆል። የ4ቱ ውጤት ገና ያልመጣ ሲሆን ይህንንም ውጤት እንዳወቀ የሚገልፅ መሆኑን ቢሮው ያሳውቃል። የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር እንዲሁም በሽታው በአስተዳደራችን ሲከሰትም ከፍተኛ ጉዳት እንዳያደርስ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ። የለይቶ ማቆያና የህክምና ማዕከል በድሬዳዋ ጤና ጣቢያ (ነምበር ዋን) የተዘጋጀ ሲሆን ከሰሞኑም የምድር ባቡር…

            Read More

              የድሬደዋ አስተዳደር የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

              የኖብል ኮሮና ቫይረስ በመላው ዓለም ከፍተኛ አደጋ በደቀነበትና ስጋት በፈጠረበት ጊዜ ላይ እንገኛለን። የቫይረሱ መተላለፊያ መንገድ ከመቀራረብና ከንክኪ ጋር የተገናኘ መሆኑ የእለት ተለት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በተለመደው መንገድ እንዳይከናወን ተፅእኖ እያሳደረም ይገኛል። ቫይረሱ እያስከተለ ካለው የሞት አደጋ ባሻገር በአለምአቀፍ ደረጃ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እንዲገታ ያደረገ ሲሆን ቀላል የማይባል ስነልቦናዊ ጫናም እየፈጠረ ይገኛል ። የኮረና ቫይረስ…

              Read More

                ከኢትዮ ጅቡቲ የድንበር ወሰን የተመለሱ ኢትዮጵያን አስመልክቶ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አህመድ ቡህ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

                ከንቲባ አህመድ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መጋቢት 17 /2012 ዓ.ም 814 በላይ የሚሆኑ ዜጎችን ከኢትዮ ጅቡቲ የድንበር ወሰን የተመለሱ ዜጎችን ድሬዳዋ መግቢያ ጫፍ 5 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ ህንፃ ውስጥ ለ 14 ቀናት አስፈላጊው ክትትል እና ድጋፍ እየተደረገላቸው በለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ መደረጉን ገልፀዋል፡፡ ተመላሾች በሚኖራቸው ቆይታ ለበሽታው ተጋላጭ እንዳይሆኑ በየሁለት ሜትር ርቀት እንዲቆዩ መደረጉን…

                Read More

                  በድሬደዋ የሚገኘው ሸሙ ፋብሪካ በአስተዳደሩ የኮሮና በሽታን አስቀድሞ ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት እሚያግዙ 200 ካርቶን ደረቅና 200 ፍሬ ባለ 5 ሊትር ፈሳሽ የንጽህና መጠበቂያ ሳሙና ድጋፍ አደረገ፡፡

                  ፋብሪካው ያረገው ድጋፍ ለሌሎችም አርያ ሚሆን ተግባር ነው ተብሎዋል፡፡ የኮሮና በሽታ እንደ አለም ከፍተኛ ስጋት እየሆነ ባለበት በዚህ ወቅት በሀገራችን በሽታው ተስፋፍቶ ከፍተኛ ጉዳት እንዳያስከትል ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ በሽታውን ለመከላከል ለሁሉም ማህበረሰብ የቀረበውን ጥሪ መነሻ በማድረግም ሸሙ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በድሬደዋ አስተዳደር በሽታውን አስቀድሞ ለመከላ የሚያግዙ 200 ካርቶን ደረቅና…

                  Read More

                    ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል መመሪያዎች መተግበር ላይ ብዙ ይቀረናል ተባለ፡፡

                    የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚተላለፉ መመሪያዎችን በመተግበር ገና ብዙ እንደሚቀር የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አህመድ መሐመድ ቡህ ገለፁ፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተቋቋመው አብይ ኮሚቴ በትላንትናው እለት ተወያይተዋል በውይይቱም የሀይማኖት ተቋማት፣ ትራንስፖርት ቦታዎች እንዲሁም በገበያ መአከላት ማህበረሰቡ ያለውን ግንኙነት በሀገራችን ምንም አይነት ወረርሽኝ የተፈጠረ አይመስልም ማህበረሰቡ ይህ ችግር በአስተዳደሩ ቢከሰት ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ ሊያስከትል በመቻሉ የሚተላለፍ…

                    Read More