ለቀጣይ አስር ወራት የሚቆይ ብሄራዊ የወጣቶች በጎ ልማት ተግባራት የሚሳተፉ ሰልጣኞች በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡

    ስልጠናው በሰላም ሚንስቴር አዘጋጅነት የተዘጋጀ ሲሆን ትምህርታቸውን ጨርሰው የተመረቁና ወደ ስራ አለም ያልተቀላቀሉ 85 ሺህ ወጣቶች የበጎ ሥራ ተግባራት ለ45 ቀናት የተለያዩ 8 ዩኒቨርሲቲዎች በኦን-ላይን በዛሬው እለት ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል፡፡ የስልጠናውን መክፈቻ ስነ-ስርዓት በንግግር የከፈቱት የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም እንደተናገሩት በሀገራችን የተለያዩ ባህል፣ እምነትና ማንነት በአንድነትና በመደጋገፍ የሚኖሩ ማህበረሰብ ባላቹ ሞያ በበጎነት ለማገልገል…

    Read More

      በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ መንስኤው ባልታወቀ ምክንያት በአንድ ሕንፃ ላይ የእሳት ቃጠሎ ተከስቷል፡፡

      በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ከቀኑ 6 ሰዓት ገደማ በአንድ ህንፃ ላይ በሚገኝ የዕቃ ግምጃ ቤት ውስጥ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ ለጊዜው ግምቱ ያልታወቀ ንብረት የጠፋ ሲሆን በአደጋው የአንዲት የዩኒቨርሲቲው ሰራተኛ የሆነ የዘጠኝ አመት ህፃን ልጅ ህይወት ማለፉ ታውቋል።ዩኒቨርሲቲው በደረሰው የሞት አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ እና ዘመዶቹ መፅናናትን ይመኛል፡፡ የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት ፖሊስ የምርመራ ስራ የጀመረ…

      Read More