ዳያስፖራውን በማህበረሰብ የልማት ስራዎች ይበልጥ ለማሳተፍ በቅንጅትና በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ::

    የድሬ ደዋ አስተዳደር ዳያስፖራ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በመስተዳደሩ በማህበራዊ አገልግሎት ላይ ከሚሰሩ ባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ በተካሄደዉ ምክክር ዳያስፖራውን በማህበረሰብ የልማት ስራዎች ይበልጥ ለማሳተፍ በቅንጅትና በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የምክክር መድረኩን በንግግር የከፈቱት የድሬ ደዋ አስተዳደር የትምህርት ቢሮ ሀላፊ የሆኑት ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ እንደገለፁት በህብረተሰቡ የልማት ፍላጎት ላይ ያሉ ክፍተቶች እና ችግሮችን በሚገባ በመለየት…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የሶስቱ ምክር ቤት እጩዎች ምልመላ ተጠናቀ።

      በድሬዳዋ አስተዳደር ለ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ድሬዳዋን ወክለው ለተወካዮች ምክር ቤት የሚመለመሉ እጩዎች፣ ለአስተዳደሩ ምክር ቤት እና ለቀበሌ ምክር ቤት እጩዎች ተመልምለው ቀርበዋል። ለተወካዮች ምክር ቤት፣ ለአስተዳደሩ ምክር ቤትና ለቀበሌ ምክር ቤት የተመለመሉ እጩዎች መስፈርቱን መሰረት በማድረግ ከተማና ገጠርን ባማከለ መልኩ የተመለመሉ ሲሆን ለተወካዮች ምክር ቤት 2 እጩዎች፣ ለከተማ ምክር ቤት 189 እጩዎች እና ለቀበሌ…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር ከኒትባ የተመራ ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፖትርያርክ ጎበኙ።

        በክቡር ከንቲባ የተመራው የድሬደዋ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፖትርያርክ በመገኘት በፀጥታ አካላት እና አመራሩ እየተጠናከረ የመጣውን መልካም ግንኑኝነት ለማጠናከር የጋራ መድረክ አካሄዱ። ልዑካኑ በቤተክርስቲያኒቱ እየተካሄዱ ያሉትን የልማት ስራዎችም ለመጎብኘ ችለዋል። ይህ የምክክር መድረክ በከተማ መስተዳደር ደረጃ በአይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የተገለፀ ሲሆን ብፁዕታቸውም ለከተማ አስተዳደሩ አመራር እና…

        Read More