Affordable Restaurant Website Makers

    Content What customers say about Builder.ai Map Search Catering Business Create an app for your restaurant Store locator If I decide to cancel my subscription, what happens to the app? Be independent of delivery platforms Why restaurants need an app? Customers can order as much or as little as they want, regardless of a minimum…

    Read More

      የኢድ አልፈጥር በአል ሲከበር ያለው የሌለውን በመርዳት እንዲሁም በፈጣሪ ዘንድ የሚወደዱትን ተግባራት በመፈፀም ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

      1442 ተኛው የኢድ አልፈጥር በአል በድሬዳዋ አስተዳደር የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር የኢድ አልፈጥርን በአል ለማክበር ከማለዳው 12 ሰዓት አንስቶ የእምነቱ ተከታዮች በከተማው በሚገኘው የኢድ ሰላት መስገጃ ስፍራ በሚያመሩበት ወቅት ተከቢርታ ወይም የአላህን ትልቅነት በማውሳት ወደ መስገጃ ስፍራው አምርተዋል፡፡ በኢድ ሰላት መሰገጃ ላይም በመገኘት ለእምነቱ ተከታዮች መልእክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ…

      Read More

        ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ::

        የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፉ እስቅያስ ታፈሰ ለመላው የእስልምና እምነት ተካታዮች እንኳን ለ1442ኛው ለታላቁ የዕዲ ዓል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሳቹሁ እያልኩኝ ይህ በዓል የሠላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር ፤ የመተሳሰብ ፣ የመረዳዳት እንዲሁም የወንድማማችነት እንዲሆንላችሁ ሲሉ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ መልካም የዕድ-አልፈጥር በዓል።

        Read More

          ከንቲባ አህመድ መሐመድ ቡህ ለ1,442 ኛው የኢድ-አልፈጥር በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት::

          በቅድሚያ ለመላው የአስተዳደራችን እንዲሁም የሃገራችን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ ፤ ቅዱሱን የረመዳን ወር በሰላምና በመደጋገፍ አሳልፋችሁ ፤ የፍቅርና የአብሮነት መገለጫ ለሆነው 1,442ኛው ታላቁ የኢድ አልፈጥር በዓል እንኳን በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፤ አደረሰን ለማለት እወዳለሁ። ኢድ ሙባረክ ! የጾም፣ የፀሎትና ከፈጣሪ ጋር የመገናኛ የሆነውን ቅዱሱን የረመዳን ወር ከክፉ ምግባር በራቀ መንፈሳዊ ምግባር እንዲሁም ባህላችን በሆነው መተዛዘንና…

          Read More