መረጃ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ…..

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ በኢንተርኔት እንደሚከናወን ማሳወቁ እንዲሁም ይህንን ተከትሎ ምዝገባ ሲከናወን እንደነበር ይታወቃል። በየምርጫ ጣቢያዎቹ የሚደገረው መራጮች ምዝገባ ቢጠናቀቅም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ መሰጠት እንዳለበት ቦርዱ ወስኗል። በዚህም መሰረት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እስከ ግንቦት 17 ቀን 2013 ድረስ https://www.ovrs.gov.et በሚገኘው የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም እንድትመዘገቡ…

    Read More

      የድሬዳዋ ከተማ በሁለንተናዊ መነቃቃት ላይ እንደምትገኝ የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው ገለፁ፡፡

      ምርጫውን ነፃ፣ ፍትሃዊና ተአማኒ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን አመልክተዋል ፡፡ አቶ ሮቤል በተለይ ለወጋሕታ ጋዜጣ እንዳስታወቁት፣ ድሬዳዋ ከኢንዱስትሪ ጋር የቆየ ትስስር ያላት ከተማ ናት፣ ኅብረተሰቡም የዚህ ባህልና ልምድ ያለው በመሆኑ በአሁኑ ወቅት የብዙ ኢንቨስመንቶች መዳረሻ እየሆነች ነው። የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ተከትሎ ብዛት ያላቸው ኢንዱስትሪዎች በከተማዋ እየተገነቡ እንደሆነ የጠቆሙት አቶ ሮቤል፣ ይህም ለከተማዋ ወጣቶች የሥራ እድል በመፍጠር ረገድ…

      Read More

        የመራጮች መዝገብ ለህዝብ ግልጽ የሚደረግበት ሂደት….

        የመራጮች ምዝገባ ከተጠናቀቀ በኋላ ተግባራዊ ከሚሆኑ ዋና ዋና የምርጫ ተግባራት አንዱ የመራጮች መዝገብን ለህዝብ ይፋ ማድረግ ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች መዝገብ ይፋ የማድረግን ሂደት ከቅዳሜ ግንቦት 7 ቀን 2013 – ግንቦት 17 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ያከናውናል። በዚህም ወቅት ምርጫ ጣቢያዎች ክፍት ሆነው መዝገቡ ለህዝብ ይፋ የሚሆን ሲሆን በመራጭነት የተመዘገቡ ዜጎች መረጃቸውን ለማጣራት፣…

        Read More

          በደም እጥረት ሳቢያ ክቡር የሆነው የሰው ልጆ ህይወት እንዳያልፍ ሁሉም ሰው ደም በመለገስ የድርሻውን ሊወጣ ይገባል ተባለ ፡፡

          የድሬዳዋ አሰተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች እና አባሎች በዛሬው እለት የደም መለገስ ፕሮግራም አካሂደዋል ፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር የደም ባንክ አገልግሎት ጽ/ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ፋሲል ዘውዴ ለድሬደዋ ፖሊስ ሚድያ እንደገለፁት በደም እጥረት ሳቢያ ክቡር የሆነው የሰው ልጆ ህይወት እንዳያልፍ ሁሉም ሰው ደም በመለገስ የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተናግረው የድሬደዋ የደም ባንክ አገልግሎት በተለያየ ሁኔታ የደም እጦት የሚያጋጥማቸው…

          Read More