በድሬደዋ ከተማ ለሚገኙ የከተማ ቀበሌዎች አመራሮች እና ባለሞያዎች በከተሞች ምግብ ዋስትና ሰትራተጂ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መሰጠቱን የድሬደዋ ከተማ የስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ማርኮስ ባዩህ አስታወቁ፡፡ 5 years ago5 years ago01 mins በተጨማሪም በግንዛቤ ማስጨበጫው ላይ በሴፍቲኔት ፕሮግራም የሁለተኛው ዙር ምዕራፍ የተጠቃሚዎች አመላመል ላይ ለአመራሮችና ባለሞያዎች መግለጫ መሰጠቱን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ምንጭ:የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ Post navigation Previous: በሐረሪ ብሄረሰብ ዘንድ በድምቀት የሚከበረውን የሸዋል ኢድ በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡Next: በምርጫ ወቅት ፓርቲዎች ሊያከብሯቸው የሚገቡ የሰብአዊ መብት አጀንዳዎች ይፋ ተደረጉ::
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom3 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom3 days ago2 days ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom4 days ago2 days ago 0