የዘንድሮው 6ኛው አገራዊ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ እንዲሁም ዲሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንዲካሄድ አስተዋጽኦ ለነበራቸው አካላት በተለይም ደግሞ ለመላው መራጭ ህዝብ የምሰጋና ስነስረአት ተካሂዷል።

    በስነስረአቱ ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ መሃመድ ቡህ በኢትዮጵያ የምርጫ ታሪክ የተለየ ስፍራ ያለው መሆኑን ገልፀው ዜጎች የሚወክላቸውን በፍላጎታቸው የመምረጥ ህገ መንግስታዊ መብታቸውን መጠቀም መቻላቸውን ገልፀዋል። 10 ፓርቲና 2 የግል ተወዳዳሪ እንደ ድሬደዋ በምርጫው መሳተፋቸውን፣ ምርጫው ውጤታማ እንዲሆን በርካታ አካላት ያሳዩት ተሳትፎ ዲሞክራስያዊ ስረአትን ለመገንባት በተለይም ከምንም በላይ ሃገርን የማስቀደም ዝንባሌ በዳበረ መልኩ…

    Read More

      ለታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎቹ ተናገሩ ።

      የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ድሬዳዋ አስተዳደር ገብቷል ። ታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ የአሁኑን ትውልድ ከመጪው ትውልድ ጋር የሚያስተሳስር ኢትዮጲያዊያን አብረን በጋራ ማእድ መቋደስ ብቻ ሳይሆን በጋር መስራት እንደሚቻል ለአለም ያሳየንነት ህያው ምስክራችን ነው ። ታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ያለፍትን አምስት ወራት በሀረሪ ክልል ቆይታ አድርጎ ወደ ድሬዳዋ አስተዳደር ሲገባ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮችና የአስተዳደሩ…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር በ 2013 የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አግልግሎት ስራዎች ላይ ከ 55 ሺህ በላይ ወጣቶች በመሳተፍ ከ 40 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የልማት ስራ አንደሚከወን ተገለፀ ።

        በድሬዳዋ አስተዳደር የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጀመሯል ። በድሬዳዋ አስተዳደር በየአመቱ በሚካሄደው የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ላይ በአስተዳደሩ በሚገኙ በከተማም ሆነ በገጠር የህብረተሰቡን ችግሮች ሊፈቱና ሊያግዙ የሚችሉ ዘርፈ-ብዙ የማህበራዊ አገልግሎት ስራዎች የሚሰሩ ሲሆን በ 2013 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ላይም የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታን የመከላከል ፣ የችግኝ…

        Read More