ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች መልካም የኢድ አልአድሃ ( አረፋ) በዓል!!
የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1442ኛው ዓመተ-ሒጅራ ለሚከበረው የኢድ አልአድሃ (አረፋ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል :: በዓሉ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በተጠናቀቀበት ማግስት የሚከበር በመሆኑ በዓሉን ደማቅና ልዩ ያደርገዋል :: የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፉ አቶ እስቅያስ ታፈሰ የሁለተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ…


