የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 2ኛ የስራ ዘመን 47ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሰአት በኋላ ቀጥሎ ተካሂዷል::
በጉባኤው የከሰአት በኋላ ውሎው ጠዋት የአስተዳደሩ ከንቲባ ባቀረቡት የአስፈጻሚ አካላት የ2013 የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ የአስተዳደር ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና የምክር ቤቱ አባላት አስተያየትና ጥያቄዎችን አቅርበዋል፡፡ በቀረቡ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ላይም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ’ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ የተከበሩ አቶ ከድር ጁሃር እንዲሁም የአስተዳደሩ ከንቲባ ክቡር አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ ምላሽ ሰጥተውባቸዋል፡፡ በዋነኛነት…


