የድሬደዋ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ:: 5 years ago01 mins ከጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ በ ተላለፈው ሀገር የማዳን የክተት ዘመቻ ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፍ ለማድረግ የተቋሙ ሰራተኞች ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም የተቋሙ አመራርና ባለሙያዎች በግንባር ዘምቶ ህይወቱን ለሚሰዋው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ከጎናቸው ነን በማለት ከደሞዛቸው ለመደገፍ መስማማታቸውን የተቋሙ ሰራተኞች ገልፀዋል፡፡ Post navigation Previous: በአፋር ክልል በንፁሀን ዜጎች ላይ የተፈፀመውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከድሬዳዋ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ!!Next: ድሬዳዋ ጀግኖቿን በክብር አመሰገነች ።
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom3 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom3 days ago2 days ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom4 days ago2 days ago 0