የዘመቻ ጥሪ

    የኮቪድ አደገኛ ዝርያ የሆነው የዴልታ ቫይረስ፣ የችኩጉኒያ፣ የደንጊ ና የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ በመምጣቱ የተነሳ ከፍተኛ የመከላከል ስራ መሰራት እንዳለበት በድሬዳዋ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ የሚመራ ግብረሃይል ገምግሞ አቅጣጫ አስቀምጧል:: በዚህም ሁሉም የአስተዳደሩ ነዋሪዎችና ሰራተኞች በየሳምንቱ የመኖሪያ አካባቢያችንን እና የመስራያ አካባቢያችንን በሚገባ ማፅዳት ይኖሮብናል:: በድሬዳዋ አዲሱ አስተዳደር ከተዋቀረበት ጊዜ ጀምሮ የአስተዳደሩ ከንቲባና ካቢኔአቸው የአስተዳደሩን ነዋሪዎች በማስተባበርና…

    Read More

      በኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስተር ተጠሪ ተቋማት በድሬዳዋ አስተዳደር የተገነቡ የአቅመ ደካሞችን ቤት የምርቃት ስነ-ስርአት ተካሄደ።

      በስነ -ስርአቱ ላይ የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እንደተናገሩት የኢትዮጰያ ጠቅላይ ሚኒስተር ድንበር ተሻጋሪ የበጎ ስራውን የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስተር ተቀብሎ በአስተዳደሩ ላደረጉት በጎ ተግባር በአስተዳደሩ ስም ምስጋናቸውን በማቅረብ በቀጣይ ከለመድነው የስራ ባህል በመውጣት በአዲሱ መንግስት አዲስ ምዕራፍ ተከትለን ለህብረተሰቡ የገባነውን ቃል ለመተግበር ቀንና ለሊት እንሰራለን ብለዋል። የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስተርና የድሬዳዋ አስተዳደር በጋራ በመሆን የአቅመ ደካሞች…

      Read More

        Of Eeggannoo Cimaa

        Yeroo ammaa Bulchiinsa keenya Dirree Dhawaatti gosti dhibee vaayirasii koronaa Deltaa jedhamu kan miidhaa ol’aanaa sadarkaa addunyaa irraan ga’aa jiru dabalee, Daangii, Chikuguniyaa fi Busaan Bulchiinsa keenya Dirree Dhawaatti haala yaaddessaa waan mul’achaa jiraaniif Hawaasni Bulchiinsa keenyaa marti akka yaaddoo cimaa tokkootti hubachuun miidhaa Dhibeewan weeraraa kanneeniin ga’uu danda’u ittisuu fi to’achuuf Maloota ittisaa kanneen…

        Read More

          ጥብቅ ማስጠንቀቅያ ለድሬዳዋ ነዋሪዎች በሙሉ

          በድሬዳዋ አስተዳደር ዴልታ በመባል የሚታወቀውና በዓለማችን ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለው የኮቪድ ዝርያ ፣ እንዲሁም ደንጊ ፣ ቺክንጉኒያ እና ወባ አሳሳቢ በሚባል ደረጃ ተከስቷል ፡፡ ከዚህ ተደራራቢ ችግር ልንወጣ የምንችለው ማህበረሰባችን አሁን ያለንበትን ሁኔታ ተረድቶ እንደ አንድ ሆኖ የሚከተሉትን እርምጃዎች ሲወስድ ብቻ ነው ፡፡ እነሱም ፡- 1ኛ. ከቤታችን ውጪ ስንንቀሳቀስ የፊት ማስክ መልበስ ፣ አካላዊ እርቀታንን…

          Read More