መግቢያ
፤በሀገራችን የተጀመረውን ፖለቲካው፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ የለውጥ ሂደት ቀጣይነት ለማረጋገጥ በአስተዳደራችን በዘርፍ እና በተቋም ደረጃ የእቅድ ዝግጅት ቡድን ተደራጅቶ የቀጣይ ዓመታትን የልማት እቅድ እየተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል በዚህ መሰረትም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤትና እና የምክር ቤት እና የምክር ቤቱ ጽ/ቤት በመአከል በዘርፍ ደረጃ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ በሚለው አደረጃጀት ስር የአደረጃጀቱ አከል በመሆን የአስር ዓመት የዘርፉ እቅድ በማዘጋጀት ሂደት ላይ ይገኛ ከዚህ ጎን ለጎን በተቋም ደረጃ የመካከለኛና የአጭር ጊዜ እቅድ እንዲዘጋጅ በተቀመጠው ዓላማ መሰረትም የምክር ቤት እና የምክር ቤቱ ጽ/ቤት የአስር ዓመት የልማት አችቅድ ተዘጋጅቶ የተጠናቀቀ በመሆኑ ከዚሁ እቅድ የተቆረሰ ለትግበራ እና ለክትትልና ድጋፍ የሚመች የአመስት ዓመት ስትራቴጃዊ እቅድ ማዘጋጀት ተገቢ ነው ፡፡
በመሆኑም የተቋሙን የአስር ዓመት ጥቅል እቅድ መነሻ በማድረግ ኦፕሬሽናል የሆኑ ግቦችን ዒላማና የመፈጸሚያ ዓመታቶችን በሚመለክት መልኩ የአምስት ዓመት እቅድ (የ2013ዓ/ም-2018ዓ/ም) እንደሚከተለው ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ (ከ2013ዓ/ም-2018ዓ/ም) ….የአመስት ዓመት እቅድ


