“To honor the past is to strive for the present!!” This was stated by the Director General of the Dire Dawa Branch of Federal Transport Authority, W/ro Saada Awale

    A visit was made to the retired staff and their families who had many years of service at the branch. W/ro Asegash Kebede left the institute for 6 years after working as an accountant from 1996-2008e.c. She was so hungry of Persons that she burst into tears when she saw her fellow workers knocking on…

    Read More

      ነዋሪው ህብረተሰብ በሚኖርባቸው አካባቢዎች የፅዳት ዘመቻን ባህል ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለፀ ።

      በዛሬው እለት ከጠዋቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ በድሬዳዋ አስተዳደር የቺኩንጉኒያ፣ የወባና ደንጊን በሽታ ለመከላከል የፅዳት ዘመቻ የተካሄደ ሲሆን በዚህ የፅዳት ዘመቻ ላይም የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርና ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችና የከተማው ነዋሪዋች በተገኙበት የፅዳት ዘመቻው ተካሄዷል። የፅዳት ዘመቻው በየሳምንቱ አመራሩ ወቶ ከማህበረሰቡ ጋር በጋራ በመሆን በማፅዳት ለህብረተሰቡ ምሳሌ ሆኖ ድሬደዋ…

      Read More

        አዲስ አበባ ሜዲካል እና ቢዝነስ ኮሌጅ ድሬዳዋ ካምፓስ በቴክኒክና ሙያ የትመህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪና በማስተርስ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አሰመረቀ

        በምርቃት ስነስረአቱ የኮሌጁ ፕሬዝዳንት አቶ በላይነህ ረጋሳ ተቋሙ ከተመሰረተበት ከ1997 ዓም ጀምሮ ተማሪዎቹን በዘርፉ በተቀመጠው የጥራት ደረጃ ልክ በእውቀትና በክህሎት ጎልብተው እንዲመረቁ ከማስቻል ባለፈ ከፍሎ ለመማር ላልቻሉ ወገኖች በተለያዩ ጊዜያት ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ ወጪ አድርጓ በማስተማርና በማስመረቅ ማህበራዊ ግዴታውን መወጣቱን አስረድተዋል።በቀጣይም ኮሌጁ ትምህርት አሰጣጡን ዘመናዊ ለማድረግ እየሰራ ያለውን ተግባር በማጠናከር የመማር ማስተማር ሂደቱን ወደላቀ…

        Read More