መልዕክተ ድሬ 744

    የ14ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአስተዳደሩ ተከበረ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል በሰዓት 4:30 በድሬደዋ በከተማና በገጠር አራቱም ክላስተሮች በእኩል ሰአት “በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል። ጥቅምት 1-2014ዓ.ም በአገር አቀፍ እና በአስተደዳሩ ለ14ኛ ጊዜ የኢፌዲሪ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል ለ14ኛ ጊዜ “በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ሃላፊ መልዕክት

      አገራችን ኢትዮጵያ ከድህነትና ኋላቀርነት ተላቃ መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ ለማሰለፍና የአፍሪካ አገሮች የብልጽግናተምሳሌት ለማድረግ የሚያስችሉ አገር በቀል የኢኮኖሚ ፓሊሲዎችና ስትራቴጂዎች በመንደፍ የተቀናጀ የልማት እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ትገኛለች፡፡ በአገራችን በተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ በተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የልማት ተግባራትም ለተጀመረው የብልጽግና ጉዞ መሰረት የሚጥሉ ውጤቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡በተለይም ባለፉት ሶስት ዓመታት ውስጥ መንግሥት፣ልማታዊ ባለሃብቱና ህዝቡ ባደረጉት የጋራ…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር የኮንስትራክሽን እና የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ

        የድሬዳዋ አስተዳደር የኮንስትራክሽን እና የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ 1. መግቢያ የአገርን ዕደገትና ብልጽግና የሚያረጋግጡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ የልማት ውጤቶችን ለማስመዝገብ ከሚያስችሉ፣ መሰረት ከሚሆኑና የገቢ ምንጮችን ለመፍጠርም ሆነ ለማስፋት የሚረዱ ናቸው ተብለው ቅድሚያ ከሚሰጣቸው የልማት ዘርፎች መካከል በግንባር ቀደም የሚጠቀሰው የመሰረተ ልማት አቅርቦት ወይም የግንባታው የልማት ዘርፍ ነው፡፡ ይህም ዕውነታ በሰው ልጅ ብቻ ሳይሆን በእንስሳትም እንደሚታወቅ የሚጠቁም…

        Read More

          ፕሮፌሽናል ብስክሌተኛ በመሆን የሀገሩን ስም የማስጠራት ራእይ እንዳለው የአለም ሻምፒዮና ተሳታፊ የሆነው ኪያ ጀማል ተናግሯል ።

          ፕሮፌሽናል ብስክሌተኛ በመሆን የሀገሩን ስም የማስጠራት ራእይ እንዳለው የአለም ሻምፒዮና ተሳታፊ የሆነው ኪያ ጀማል ተናግሯል ። የብስክሌት ስፖርት በሀገራችን ኢትዮጲያ በስፋት የሚዘወተር ስፖርት ሲሆን ይህም ስፖርት ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሀገራችን ኢትዮጲያ በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች ላይ ውድድሮች እየተካሄዱ ከሀገራችን አልፎ በአህጉራችን አፍሪካ ብሎም በአለም አደባባይ በብስክሌት ስፖርት የሀገራችን ኢትዮጲያን ስም በጉልህ የሚያስጠሩ ስፖርተኞችን ማፍራት ተችሏል ።…

          Read More