ቴክኒክናሙያ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ሰራተኞች እንዲጉም ጥቃቅን እና አነስተኛ አንቀሳቃሾች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሂደዋል።

    በውይይቱ አገራችን ያለችበት ወቅታዊ ችግር ለመመከት ሁሉም ዜጋ በአንድነት ለህለውና ዘመቻው መሰለፍ እንደሚገባው ተገልጿል።
    ወጣቱ በያለበት በመደራጀት አካባቢውን በንቃት መጠበቅ እንደሚገባው ሃሳብ ተንፀባርቋል።መንግስት ዜጎች ያለውን እውነታ በአግባቡ እንዲረዱ ተከታታይነት ያለው መረጃ ማድረስ እንዳለበት ሃሳብ ተነስቷል።
    በአጠቃላይ ወቅቱ አገራቸወንን እና ህዝቦቿን አንገት ለማስደፋትና ለማፈራረስ የውስጥ ጠላት ከውጭ ሃይሎች ጋር በማበር አወየተንቀሳቀሱ ያሉበት ጊዜ እንደመሆኑ ለህልውና ዘመቻው ወደግንባር በመዝመት እንዲሁም ጉለም ዜጋ በየተሰማራበት ዘርፍ ውጤታማ በመሆን ለሃገሩ ያለውን ፍቅር በተግባር ማስመስከር እንደሚገባ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል።