”አልረሳውም ‘እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ ”በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች እንዲሁም አመራሮች በተገኙበት በፋይናንስ ህንፃ ከመከላከያ ሰራዊታችን ጎን መሆናቸውን የመንግስት ሰራተኞች ድጋፋቸውን አሳይተዋል። 5 years ago5 years ago01 mins በመርሃ ግብሩም ለመከላከያ ሰራዊታችን የደም ልገሳ ስነ ስርአት ተካሄዶል ዛሬ ከሰአት በኃላ መከላከያ ሰራዊታችን ለመዘከር የጧፍና የሻማ ማብራት ስነ-ስርዓትም ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ በምድር ባቡር አደባባይ እንደሚካሄድ ተገልፆል። ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም Post navigation Previous: ክብር ኢትዮጵያን ሲሉ ለተሠዉ ጀግኖቻችን!!Next: ቴክኒክናሙያ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ሰራተኞች እንዲጉም ጥቃቅን እና አነስተኛ አንቀሳቃሾች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሂደዋል።
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom2 weeks ago2 weeks ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom2 weeks ago2 weeks ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom2 weeks ago2 weeks ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom2 weeks ago2 weeks ago 0