ዝክረ ሰሜን-እዝ በድሬዳዋ
የዛሬ አመት ጥቅምት 24/2013 የህወሃት ሽብር ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት የፈጸመበት ቀን “አልረሳውም! እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ!” በሚል መሪ ቃል ጧፍ በማብራት ደመቅ ባለ ሁኔታ በድሬዳዋ ታስቦ ውሏል። መርሃግብሩን በሀይማኖት አባቶችና በሀገር ሽማግሌዎች በፀሎትና በቡራኬ ተጀምሯል። በመርሀግብሩ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የህወሃት የሽብር ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ የመጨረሻ ያለውን…


