በ 06 ቀበሌ በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ የሚስተዋሉትን የፍሳሽ ቆሻሻዎች የማስወገድ ስራ በመሰራት ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ ።

    ከተማችን ድሬዳዋን ፅዱና ውብ እንዲሁም ለነዋሪዎቿ ምቹ ከተማ ትሆን ዘንድ በየሳምንቱ ቅዳሜ ጠዋት ከፍተኛ የከተማዋን አመራሮች አሳታፊ ያደረገ የፅዳት ዘመቻ በመካሄድ ላይ ይገኛል ። ይኸውም በአመራሩ የተጀመረው የፅዳት ዘመቻ ነዋሪው ህብረተሰብ በባለቤትነት ወስዶ ይሰራ ዘንድም የተለያዩ ስራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ ። ከዚሁ የፅዳት ዘመቻ ጋር ተያይዞ ከዚህ በፊት በ 06 ቀበሌ ከፍተኛ የሆነ የፍሳሽ ቆሻሻ…

    Read More

      የድሬዳዋ የእስልምና እምነት መሪዎችና፤ የመስጂድ ኢማሞች በወቅቱ ሀገራዊና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል።

      በምክክሩ የአሸባሪው ህወኀት ቀዳሚ ሰለባ እየሆኑ የሚገኙትን፤ የእምነት ተቋማትና አካባቢያችንን ከጥፋት ለመከላከል፤ ሁሉም አባቶችና መምህራን እውነተኛ መረጃ ላይ በመመስረት፤ የእምነቱ ተከታዮችን ማስተማርና ማረጋጋት ይገባል ተብሏል። ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር እና በምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ የሆኑት የፓርቲያችን ጽ/ቤት ኀላፊ ክቡር አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በመሩት መድረክ ህዝብንና ሀገርን ከጥፋት ሀይሎች እየጠበቀ የሚገኘውን መከላከያ ሠራዊት በሁሉም ዘርፍ መደገፍና…

      Read More

        ህብረተሰቡ የኮቪድ – 19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባቶችን በተመለከተ በተሳሳቱ መረጃዎች ሳይዘናጋ የመከላከያ ክትባቶችን ሊወስድ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

        የኮቪድ – 19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር፤ ከፍተኛ አመራሮችና የሃይማት አባቶች በተገኙበት በከንቲባ ፅ/ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ በይፋ ተጀምሯል፡፡ በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ ከድር ጁሃር በአስተዳደራችን ባሉት 10 የኮቪድ – 19 ወረርሽኝ መከላከያ የክትባት ዘመቻ ቀናት ከ60 ሺ በላይ ሰዎችን ለመከተብ ዕቅድ መያዙንና ዝግጅቶች ተጠናቀው ወደ ሥራ…

        Read More