የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አመራርና ባለሙያዋች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ። በወይይቱም የተቋሙ ሰራተኞች ለመከላከያና ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አጠናክሮ ለማስቀጠል የቢሮ ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አዋቅረዋል። ሁሉም የተቋሙ ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደጀን በመሆን ሀገራቸውን ከመፍረስ እንደሚታደጉ በአንድ ድምፀ ቃል ገብተዋል። 5 years ago5 years ago00 mins Post navigation Previous: 16ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ምክኒያት በማድረግ ሚዲያ ጉብኝት ተደረገ፣Next: 16 ተኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በአል በድሬዳዋ አስተዳደር አዘጋጅነት የፊታችን ህዳር 29 ይካሄዳል ። ከዚሁም በአል ጋር ተያይዞ በአሉን በታላቅ ድምቀት ለማክበር ብሎም ለበአሉ ወደ ከተማችን ድሬዳዋ የሚመጡ እግዶችን ለመቀበል ይቻል ዘንድ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ ።
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom1 month ago1 month ago 0