#እኛ_እያለን_ኢትዮጵያ_አትፈርስም!!
#ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል!!! በድሬዳዋ አስተዳደር የቀበሌ 04 ጽ/ቤትና የገንደ ቆሬ ፖሊስ ጣቢያ በጥምረት ባስተባበሩት የድጋፍ አሰባሰብ በገንዘብና በዓይነት ጠቅላላ ግምቱ ከአንድ ሚሊየን ብር($1,000,000.00) በላይ የሆነ ድጋፍ ማሰባሰብ ተችሏል። ድጋፉን ያደረጉት በቀበሌ 04 ክልል ውስጥ የሚገኙ አስር(10) የመረዳጃ ዕድሮች ሲሆኑ ድጋፉም የተደረገው በገንዘብና በዓይነት ሲሆን:- #በጥሬ ገንዘብ $385,600.00(ሶስት መቶ ያሰማን…


