Slots Mobile S A Busca Personas Para poder El Products De Analista king of africa slot game De Contabilidad En Castelar, Provincia De Buenos Aires, Argentina

    Articles Master Chens Luck Mobile Position Game The brand new Cellular Ports Triple Tigers Mobile Position Games Which have a great Greek mythology dressing and you can five progressive jackpots, the newest collection draws in more folks with every the brand new entry. Thus, whenever Rulers of Olympus finally showed up, we jumped at the…

    Read More

      ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

      አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገናን በዓል በሀገር ቤት እንዲያከብሩ ጥሪ የቀረበላቸው 1 ሚሊየን ዳያስፖራዎች ያሳዩትን ምላሽ አስመልክተው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፡- የሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!! ሀገር በአንድ ግዙፍ…

      Read More

        በኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ባለ-ስልጣን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የበረራ አገልግሎቱን በተሳካ ሁኔታ እየሠጠ መሆኑ ተገለጸ፡፡

        በትናንትናው እለት በኢትዬጱያ ሲቪል አቬሽን ባለስልጣን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ከአውሮፕላን ማኮብኮቢያው ግቢ ውጪ በተፈጠረ የኤሌክትሪክ ማሳ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ ለተወሰነ ሰአት የአየር በረራ ተቋርጦም ቆይቷል፡፡ በኢትዬጱያ ስቪል አቬሽን ባለስልጣን ድ/ዳ/ቅ/ ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ሺመልስ እንደገለጹት በትናንትናው እለት ከቀኑ 11 ሰአት ገደማ ከኤርፖርት ግቢ ውጪ የሚገኘው ዲ.ቪ.ኦ.አር የሃይል መቆጣጠሪያው ላይ በተፈጠረ ችግር ምክንያት የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ትራንስፎርመሪ…

        Read More

          የድሬደዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ከፌደራል የፍትህና ህግ ምርምር ስልጠና ኢኒስቲቲዩት ጋር በመተባበር በአስተዳደሩ ለሚገኙ የፍርድ ቤቶች ዳኞች ፤ ፖሊሶችና ለፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ከፍተኛ ባለሞያዎች የህግ ግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡

          የድሬዳዋ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ፖሪዘዳንት ነጂብ ኢድሪስ በስልጠና ላይ ባስተላለፉት መልእክት እንደተናገሩት ፍርድ ቤቶቹ ከዚህ ቀደም በህግ ከተሰጣቸው ስልጣን አንጻር ዳኞቹ ሲያዩዋቸው የነበሩት ጉዳዮችና ህጎች ውስን የነበሩ በመሆኑ ብቃት ያላቸው ዳኞችን ለማፍራት እንዲቻል ለፍርድ ቤቶቹ ዳኞች የአስተዳደር ሰራተኞች እና ለድጋፍ ሰጪ ባለሞያዎች ተከታታይነት ያለው ስልጠና መስጠት አስፈላጊ ነው ብለዋል። ፖሪዘዳንት ነጂብ ኢድሪስ ከዚህም ጋር…

          Read More

            አመታዊውን የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በአል በማስመልከት በድሬደዋ ላይ የሚስተዋለውን የተሽከርካሪ ፍሰት መጨመር ተከትሎ አደጋዎች እንዳይከሰቱ የትራንስፖርት እና ትራፊክ ተቆጣጣሪዎችን በአንድነት በማሰማራት የቁጥጥር እና የማስተናበር ስራን በጋራ እየሰሩ እንዳሉ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ዳይሬክቶሬት አስታውቀዋል፡፡

            የየተቋማት ሀላፊዎቹ ይህን የገለፁት ለምእመናን በጋራ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቶቻቸው ነው፡፡ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወሮ ሰአዳ አዋሌ እና በድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ይሄነው ሽፈራው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአመታዊው የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በአል በሰላም አደረሳችሁ ያሉ ሲሆን ለእንግዶችም እንኳን ወደ ውቢቷ የበረሀዋ ንግስት ድሬደዋ…

            Read More