#NO MORE!!!!! ህዝባዊ ሰልፍ በድሬዳዋ።
በድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ አዘጋጅነት <<ለኢትዮጵያ ሰላም ይስፈን፤ በአሸባሪው ሕወኃት ቡድን በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፀም ጥቃት ይብቃ!>> በሚል መሪ ቃል የፀረ ፆታዊ ቀን አስመልክቶ ህብረተሰቡን ያሳተፈ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በምድር ባቡር አደባባይ በአሁን ሰዓት እየተካሄደ ይገኛል። በሰላማዊ ሰልፉ ታዳሚዎች የተለያዩ መፈክሮች የተያዙ ሲሆን የሴቶች፣ ህፃናትና የልጃገረዶችን ጥቃት ለመከላከልና ለማስወገድ ሁላችንም ሀላፊነታችንን እንወጣ፣ ፆታ…


