Gootni Muummichi Ministeera Keenya Dr Abbiy Ahmad “Yoo tokkumaan dhaabanne injifachuun keenya oduu simbirtuu hin tahu” ja’ee ture.

    Dhugaadha #Itoophiyaan teenya nutti ijooleen isii tokkumaan waan dhaabaneef, hobomboleeti yeroo hunda dabraa, diina isii injifanno irraa mulquun moohaa if dura gulufuu itti fuftee jirti. Joolee biyya akaan isin jaalannu baga gamanne. Fuulduraas tokkummaaa Itoophiyaa cimsinee itti fufsiisuun badhaadhina waaraa biyya teenya ni milkeeysina. Yoo tokkumaan dhaabanne dhugatti kana ni goona.

    Read More

      ጀግናው መሪያችን ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ “በአንድነት ከቆምን ማሸነፋችን ሰበር ዜና አይሆንም!” ብለው ነበር። እውነት ነው፤ #ኢትዮጵያችን እኛ ልጆቿ በአንድነት ስለቆምን፤ ጊዜያዊ ማዕበሉን ሁሉ እያለፈች፤ ጠላቶቿን ድል በመንሳት በአሸናፊነት።

      ወደፊት መገስገሱን ቀጥላለች። እጅግ የምንወዳችሁ የሀገራችን ልጆች እንኳን ደስ አለን። በቀጣይም ይህንኑ ኢትዮጵያዊ አንድነት አጥብቀን በማስቀጠል፤ የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልፅግና እናሳካለን። በአንድነት ከቆምን በእርግጠኝነት እናደርገዋለን።

      Read More

        መንግስት በውጪ ሀገራት የሚኖሩ የዲያስፖራ ማህበረሰብ ጥሪ ባደረገው መሰረት ወደ ከተማችን የሚገቡ የድሬዳዋ ዲያስፖራ ማህበረሰብን ለመቀበል የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡

        የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሐላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ እንደገለፁት በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጲያውያን እና ትውልደ ኢትዮጲያውን ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ የምዕራብያውያን መንግስታት ጫናን ለመቋቋም በውጭ እያደረጉ ያለውን ጥረት እውቅና ለመስጠት መንግስት ትኩረት ሰጥቶ በመስራት ላይ መሆኑን ገልፀዋል ወደ ከተማችን የሚገቡ እንግዶቹን ለመቀበል በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ በዝግጁቱ ላይ የባንክ ተቋማት ፣የግሉ ዘርፍ እንዲሁም…

        Read More

          የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን በድሬዳዋ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ጉብኝት አደረጉ

          የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን ፣ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና የምክር ቤቱ ጸሀፊ የተከበሩ አቶ ስንታየሁ ማሞ ለምክር ቤቱ ተጠሪ ከሆኑት ተቋማት መሀል በሆነው በድሬዳዋ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ጉብኝት አድርገዋል፡፡ የተከበሩ የምክር ቤቱ አመራሮች የተቋሙን የተለያዩ የስራ ክፍሎች በብዙሀን መገናኛ ድርጅት ስራ አስኪያጅ አቶ አብዱሰላም መይደኔ አስጎብኚነት ተዟዙረው የጎበኙ ሲሆን…

          Read More

            Book Of Ra Gewinntabelle Eyes Of Horus Kostenlos Vortragen & Höchstgewinn Verbunden

            Content Grafik Und Spielbildschirm Die Alternativen Existiert Sera, Falls Book Of Ra Keineswegs Verfügbar Ist und bleibt? Besten Online Kasino Deutschlands Willkommensbonus Pro Slot Maschine Sera handelt sich gar nicht damit einen progressiven Hauptgewinn, aber es existiert nachfolgende adaptive Auszahlungsfunktion. Ihr Book of Ra Slot ist einer der beliebtesten Spielautomaten within deutschsprachigen Spielern.

            Read More

              Unsrige Blog Befindet https://vogueplay.com/nugget-casino/ Sich Im Aufbau Html5

              Content Einflüsse Anderer Sprachen Auf Nachfolgende Deutsche Ausdrucksform Übersetzungen Unsrige S. Textsammlungen More Untergeschoss Exchange Communities Lexikon Wer Ist und bleibt Angeschlossen Inside https://vogueplay.com/nugget-casino/ Österreich sei lärmig Güter 8 Abschnitt 1 Bundes-Verfassungsgesetz aus diesem Jahre 1920 diese „deutsch“ (ohne nähere Spezifikation) unser Staatssprache ein Republik, unbeschadet der einen sprachlichen Minderheiten eingeräumten Rechte.

              Read More

                #እኛ_እያለን_ኢትዮጵያ_አትፈርስም!!

                #ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል!!! በድሬዳዋ አስተዳደር የቀበሌ 04 ጽ/ቤትና የገንደ ቆሬ ፖሊስ ጣቢያ በጥምረት ባስተባበሩት የድጋፍ አሰባሰብ በገንዘብና በዓይነት ጠቅላላ ግምቱ ከአንድ ሚሊየን ብር($1,000,000.00) በላይ የሆነ ድጋፍ ማሰባሰብ ተችሏል። ድጋፉን ያደረጉት በቀበሌ 04 ክልል ውስጥ የሚገኙ አስር(10) የመረዳጃ ዕድሮች ሲሆኑ ድጋፉም የተደረገው በገንዘብና በዓይነት ሲሆን:- #በጥሬ ገንዘብ $385,600.00(ሶስት መቶ ያሰማን…

                Read More

                  በድሬደዋ አስተዳደር የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድን አገልግሎት ከታህሳስ15 እስከ የካቲት 30/2014 ምዝገባ እንደሚካሂድ ተገለፀ ፡፡

                  የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ የማህበራዊ ጤና መድህን ስርአትን ለማስፈጸም በሚኒስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 191/2003 አንቀጽ 9 በተሰጠው ስልጣን መሰረት መመሪያ አውጥቶ ደንቡን ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ ይህን ደንብና መመሪያ ተግባራዊ ለማድረግ የድሬደዋ አስተዳደር የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ፍትሀዊነትና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድን ትግበራ መጀመሩ ይታወሳል፡፡የፕሮግራሙን መልካም አፈጻጸም ለማስቀጠል አመራሩንና መላ ህዝቡን አስተባብሮ በመምራት…

                  Read More

                    የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጆሀር <<ለኢትዮጵያ ሰላም ይስፈን፤ በአሸባሪው ሕወኃት ቡድን በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፀም ጥቃት ይብቃ!>> በሚል መሪ ቃል በተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት።

                    በሴቶችና ህፃናት ላይ በጁንታው ህወሃት ቡድን እየደረሰ የሚገኘውን ጥቃት ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የተቃውሞ ድምፃችሁን ለማሰማት ከተለያዩ የሴት አደረጃጀቶች፣ሴት ተማሪዎችና የመንግስት ሰራተኞች ለተውጣጣችሁ የእዚህ የንቅናቄ ሰልፍ ተሳታፊዎች በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ፡፡ ሴቶች የአንድ አገር የማዕዘን ድንጋይ ናቸው፡፡ ያለ ሴቶች ሁለንተናዊ ድጋፍ የአገርን ልማትና ዕድገት ማረጋገጥ አይቻልም፡፡ በመሆኑም ለሴቶች ደኅንነትና ህልውና መረጋገጥ እንዲሁም የሴቶችን ተሳትፎ ለማስፈንና ለማሳደግ…

                    Read More