The Administration is ready to receive the Diaspora

    The government has called on the Diaspora community in Dire Dawa to accept the Dire Dawa Diaspora community. Dire Dawa Administration Trade, Industry and Investment Bureau Head, Harbi Buh, said the government is working to recognize Ethiopians living abroad and those of Ethiopian descent who are trying to withstand the pressure of Western governments. Banks,…

    Read More

      Legehare Primary and Secondary School has donated more than 1.2 million birr worth to our Internally Displaced Persons as well as the Defense Forces

      According to the Ministry of Education, the Dire Dawa Administration Education Bureau has accepted the national invitation to close public schools from Hidar27 to Tahisas 3, 2014e.c, and to engage all High Schools in various charitable activities, ranging from harvesting of those families whose relatives are at War front in both urban and rural areas…

      Read More

        በያዝነው አመት በድሬዳዋ አስተዳደር በቋሚና ጊዜያዊ ከ 17 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል እንደሚፈጠር ተገለፀ ።

        የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው 3 ተኛ የስራ ዘመን 1 ኛ አመት 7 ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋምና ተግባርና ሀላፊነታቸውን ለመወሰን አዋጅ መውጣቱ ይታወቃል ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም በቀድሞ ስያሜው የድሬዳዋ አስተዳደር የቴክኒክ ሙያና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የነበረው አሁን አዲስ በፀደቀው አዋጅ ላይ የአደረጃጀትና የስም ማስተካከያ ተደርጎበታል የድሬዳዋ…

        Read More

          ትብብራችንን አጠናክረን ከውስጥም ከውጭም የተቃጣብንን ወረራ በአጭር ጊዜ ቋጭተን የጠላቶቻችንን ሴራ አክሽፈን ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ከዳር ለማድረስ ሁላችንም በየተሰማራንበት የስራ መስክ ርብርብ ማድረግ ይኖርብናል፡፡

          አባቶቻችን ሉዓላዊነቷ የተከበረች አገር እንዳስረከቡን ሁሉ እኛም የአባቶቻችንን አደራ ተቀብለን ለትውልድ እናስረክባለን፤

          Read More

            የለገሀሬ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተፈናቃይ ወገኖቻችን እንዲሁም ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ 1.2 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ ።

            ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ድረስ ትምህርት ቤቶች ዝግ ሆነው በተለይም የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ከመሰብሰብ አንስቶ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ እንዲሰማሩ በተወሰነው አቅጣጫ መሰረት የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮም ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበል በአስተዳደሩ በከተማም ሆነ በገጠር የሚገኙ የግልና የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ባለው ጊዜ…

            Read More

              Content ¿cómo Reclamar Un Bono De On Line Casino Mostbet? Prueba Tidak Bermodal Los Juegos Para Mostbet Casino Nuevos Juegos Conoce Los Puntos Más Fuertes De Mostbet Casino: Mostbet: Opiniones Republic Of Chile + Bonos Sobre Apuestas 2023 Aplicación Móvil De Mostbet Casino Apuestas Deportivas De Mostbet Registro Sobre Casino Online Mostbet Mostbet On Line…

              Read More

                ” ደግሞ ለአባይ 7 ኪሎ ሜትር ታላቁ ሩጫ በድሬደዋ ተካሄደ”

                በዛሬው ዕለት መነሻውንም መድረሻውም በምድር ባቡር አደባባይ ያደረገው “ደግሞ ለአባይ 7 ኪሎ ሜትር ሩጫ” የአስተዳደሩ ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጆሀር አስጀምረዋል። ከንቲባ ከድር በውድድሩ ላይ ባደረጉት ንግግር የስፖርት ቤተሰብ የግድቡን ግንባታ በማሳካት የቀጣዩን ትውልድ ህልውና የማረጋገጥና የማስቀጠል ኃላፊነቱን በመወጣት ታላቅ ሀገራዊ ፉይዳ ያለው ፖሮጀክት ለመጠናቀቁ ኃላፊነታችሁን ለመወጣት እያደረጉት ላለው አስተዋጽኦ በአስተዳደሩ ስም ምስጋና አቅርበ። የአስተዳደሩ ወጣቶችና…

                Read More

                  በድሬዳዋ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ውይይት ተካሄደ። የድሬዳዋ አስተዳደር በትናንትና እለት ከከተማ ቀበሌዎች ከተውጣጡ የነዋሪዎች ተወካዮና ከአሰሪና ሰራተኞች ማህበራት ጋር በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ተካሄዶል ።

                  በመድረኩ ከወቅታዊው ሁኔታ አንፃር አካታች አገራዊ ምክክር የማድረግ አስፈላጊነት እና የከተማችን ነዋሪዎች እንዲሁም፤ የአሰሪና ሰራተኞች ማህበራት ሊኖራቸው በሚገባው ሚና ዙሪያ ውይይት በማድረግ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል። በተመሳሳይም በዛሬው እለት በአስተዳደሩ ከሚገኙ የተለያዩ ወጣቶችና ሴት አደረጃጀት አባላት ጋር፤ በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ተካሂዷል። በመድረኩ ከወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ አንፃር፤ የአስተዳደራችን ወጣቶችና ሴቶች ሊኖራቸው የሚገባው ሚና ምን…

                  Read More