100 % free gonzos quest rtp Ports Zero Download

    Blogs Obtain Against No Obtain Should i Winnings A real income To experience Totally free Harbors? Huuuge Gambling establishment Free Gold coins Chips User Statistics Slots Review Policy Within our catalog, there is certainly totally free slots WMS, which happen to be available online and don’t need to become installed. All the 100 % free…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጆሀር ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

      በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከሚከበሩ ታላላቅ በዓላት አንዱና ዋነኛው የገና በዓል ነ ው! የዘንድሮ የገና በዓል አገራችን ኢትዮጵያ ምንም እንኳን የእናት ጡት ነካሾች ቢፈታተኗትም ድልን እየተቀዳጀችበት ባለበት ወቅት መከበሩ በዓሉን ለየት የሚያደርገው ነው፡፡ ይህ ብቻ አይደለም፡፡ ክቡር ጠሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ ለዲያስፖራው ባቀረቡት ጥሪ መሠረት በርካታ ዲያስፖራዎች ከአገሬ የሚበልጥ የለም ብለው በአገራቸው የተገኙበት ጊዜ መሆኑ…

      Read More

        ሁል ጊዜ የማስባትን ሀገሬን በማየቴ ደስ ብሎኛል” ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

        ታኅሣሥ 27/2014 (ዋልታ) የመንግሥትን የ1 ሚሊዮን ዲያስፖራዎች ጥሪ ተቀብላ ኢትዮጵያ የገባችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ “ሁል ጊዜ የማስባትን ሀገሬን በማየቴ ደስ ብሎኛል” አለች፡፡ ስለተሰጠኝ ፍቅርና ስላደረጋችሁልኝ አቀባበል አመሠግናለሁ ያለችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ “ለዚች ሀገር ብሩህ ተስፋ ነው የሚታየኝ፤ ሁሉም ሰው ያደረገው የ#nomore (በቃ) እንቅስቃሴ የሚበረታታ ነው” ብላለች፡፡ ጋዜጠኛዋ ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም ዐቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

        Read More

          #Dirreen_Dhawaa joolee isii hawwiin eegu jirti. Diyaaspooraan biyya alaa jiraatan harmeen biyti isaanii yeroo naaf kootaa jatteen siif jirra jechuun, joolee gaafa rakoo tahuu isaanii mirkaneeysuuf gara mana isaanii dhufuu eegalanii jiran. Obboleeyan kiya kan dhiiraa fi dhalaatiis baga nagayaan dhuftan. Haati teenya Dirreen Dhawaa akkumma dandeeytii isiiti joolee isii qeebaluuf qophooyte jirti. Kootaa jaalala harmee teeysanii dhamdhamaa, Imimaan yaadootiis irraa haqaa.

          Read More

            #ድሬዳዋ ልጆቿን በናፍቆት እየጠበቀች ነው።

            የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጆሀር በውጭ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዳያስፖራዎች፤ እናት ሀገራችን ሰው በፈለገችበት ጊዜ አለንልሽ ብለው፤ የቁርጥ ቀን ልጆች መሆናቸውን በማስመስከር ወደ ቤታቸው መግባት ጀምረዋል። ወንድም-እህቶቼ እንኳን በደህና መጣችሁ። ውቧ እናታችን ድሬዳዋ፤ እንደአቅሟ ለልጆቿ አቀባበል ማጀቷን አሟልታለች። ኑ፤ የናፈቃችሁን የእናታችሁን የፍቅር ማዕድ ተቋደሱ፤ የዘመናት የናፍቆት እንባዋንም አብሱ ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

            Read More

              A Thanks giving and Recognition program held

              The 16th Ethiopian Nations, Nationalities and Peoples’ Day had been celebrated in Dire Dawa under the theme “Brotherhood for National Unity” A Thanks Giving and recognition program was held in the Administration at Ras Hotel to recognize the tremendous contributions made by Individuals and Organizations for the successful celebration of the 16th Ethiopian Nations, Nationalities…

              Read More

                ወደ ድሬዳዋ ለሚመጡ ዲያስፖራዎች ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት በመስጠት የሀገራችንን ኢኮኖሚ ለማሳደግ ይቻል ዘንድ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መስራታቸውን በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ባንኮች አስታወቁ ።

                የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን ጥሪ ተከትሎ በተለያዩ የአለማችን ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጲያዊያንና ትውልደ ኢትዮጲያዊያን እንዲሁም ደግሞ የኢትዮጲያ ወዳጆች ወደ ሀገራችን ኢትዮጲያ እየገቡ ይገኛሉ ። በድሬዳዋ አስተዳደርም ከ አንድ ሺህ እስከ አንድ ሺህ አምስት መቶ የሚሆኑ ኢትዮጲያዊያንና ትውልደ ኢትዮጲያዊያን ይመጣሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞም በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ባንኮች ለዲያስፖራው ማህበረሰብ አገልግሎት ለመስጠት ይቻል…

                Read More