የዲያስፖራው ተሳትፎ ለኢትዮጵያ አሸናፊነት…የብስክሌት ውድድር በድሬዳዋ

    የድሬደዋ ብስክሌት ውድድር የፊታችን እሁድ ጥር 1/2014 በከዚራ ጥላው ስር በድምቀት ይካሄዳል፡፡
    #በውድድሩ ለመሳተፍ የምትፈልጉ የጤና ብስክሌት ተወዳዳሪዎች የB ቡድን ተወዳዳሪዎች እንዲሁም የዋናው ኮርስ ተጨዋቾች በመሳተፍ ያደምቁታል፡፡
    እሁድ በከዚራ ዙሪያ ጠዋት 1፡30 አዝናኝ ውድድር ላይ ይሳተፉ!
    ድሬደዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮምሽን ከተባባሪ አካላት ጋር የተዘጋጀ ሲሆን ማንኛውም ነዋሪ በተለያዩ ምድብ በተዘጋጀው የብስክሌት ጨዋታ እንዲሳተፉ ተጋብዛችኋል ፡፡