<<ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2014 ዓ.ም የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት በዓሉ የሰላም፣የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!>>

    የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ይህን ታላቅ በዓል ስናከብር የጁንታውን ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ ከእኛ ከኢትዮጵውያን ጫንቃ ላይ ለማላቀቅ ያሳየነውን አንድነትና መተሳሰብ በኢኮኖሚውም ዘርፍ በማሳየት መሆን ይኖርበታል፡፡ የጁንታውና የከሀዲው የህወሓት ቡድን አንዱ ስትራቴጂ በገበያው ላይ ሰውሰራሽ የዋጋ ንረት በመፍጠር መንግስትና ህዝብ ላይ ጫና ለመፍጠር በመሆኑ በዚህ ታላቅ በዓልም ሆነ ከበዓሉ ውጪ ባሉት ጊዜያት ከአግባብ…

    Read More

      የአስተዳደሩ መምህራን በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንደሚወጡ ገለጹ።

      በአስተዳደሩ የሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት መምህራን በድህረ ጦርነት ወቅት ሊያጋጥሙ ሁኔታዎችን እና ክስተቶችን በአግባቡ በመረዳት ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ ገልጸዋል። መምህራኖቹ በጦርነት የተገኙ ድሎች ሳያኩራሩን ለቀጣይ ወይም ከፊታችን ለሚያጋጥመን ፈተና ዝግጁ መሆን አለብንም ብለዋል፡፡ አክለውም በህብረ ብሄራዊ አንድነት ዘመቻ ኢትዮጵያውያን በጥምረት ቅንጅታዊ አሰራርን በመከተል ባገኙት ድሎች፣ በአጋጠሙ ጉድለቶች እና በቀጣይ በመማር ማስተማር ምን መሰራት ይኖርበታል በሚሉ…

      Read More

        የአረመኔውን ህወኀት ሰይጣናዊ ተግባር በአካል ተመለከትን። ጁንታው ድልድዩን ቢሰብረውም፤ በጀግናው የህዝብ ሰራዊት ድልድይነት የጭቃውን ፈተና አልፈን የደጀንነት ስጦታችንን ሀራ ላይ አስረከበናል። የምድር ድሮኖቹ ጀግኖች፤ የ303ኛው ኮር የምስራቅ ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በሚገኙበት ቡርቃ በአካል መገኘት ደስታው ልዩ ነው። የገናን በዓል ዋዜማ አብሮ ማሳለፍ መቻል ደግሞ እጥፍ ድርብ ደስታን ይሰጣል። ትናንትም ዛሬም ወደፊትም የድሬዳዋ አስተዳደር የጀግናው ሰራዊት ደጀን ሆኖ ይቀጥላል። የትኛውም ምድራዊ ሀይል ኢትዮጵያንና ልጆቿን ከብልፅግና ጉዞዋችን አይገታንም። ከአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጆሀር ከማህበራዊ ትስስር ገፃቸው የተወሰደ።

        Read More

          የዲያስፖራው ተሳትፎ ለኢትዮጵያ አሸናፊነት…የብስክሌት ውድድር በድሬዳዋ

          የድሬደዋ ብስክሌት ውድድር የፊታችን እሁድ ጥር 1/2014 በከዚራ ጥላው ስር በድምቀት ይካሄዳል፡፡ #በውድድሩ ለመሳተፍ የምትፈልጉ የጤና ብስክሌት ተወዳዳሪዎች የB ቡድን ተወዳዳሪዎች እንዲሁም የዋናው ኮርስ ተጨዋቾች በመሳተፍ ያደምቁታል፡፡ እሁድ በከዚራ ዙሪያ ጠዋት 1፡30 አዝናኝ ውድድር ላይ ይሳተፉ! ድሬደዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮምሽን ከተባባሪ አካላት ጋር የተዘጋጀ ሲሆን ማንኛውም ነዋሪ በተለያዩ ምድብ በተዘጋጀው የብስክሌት ጨዋታ እንዲሳተፉ ተጋብዛችኋል ፡፡

          Read More

            የድሬዳዋ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2014 ዓ.ም የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

            የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በዓሉ የሰላም፣የደስታ እንዲሆንላችሁ ሲሉ መልካም ምኞታቸውን የተመኙ ሲሆን! አገራችን ኢትዮጵያ በህብረብሄራዊ አንድነቷ ለአፍታም ቢሆን የማይደራደሩ ልጆች እንዳላት ለዓለም ያሳየችበት ታላቅ ጊዜ ላይ ነን፡፡ ከሀገራቸው በፊት እራሳቸውን የሚያስቀድሙ ጀግኖች ልጆች እናት ነች፡፡ ይህን የዘንድሮ የገና በዓል ስናከብርም በታላቅ መሰረትነት ላይ የተገነባውን አንድነታችንን በማጠናከርና ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን…

            Read More

              የእየሱስ ክርስቶስ ልደት(የገና)በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ለማስቻል ፖሊስ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን ገለፀ ፡፡

              በዓሉን በማስመልከት የድሬዳዋ ፖሊስ የህ/ግንኙነት ዋና ክፍል ሀላፊ ም/ኢ/ር ባንታለም ግርማ ለተለያዩ የሚድያ አካላት መግለጫ ሰተዋል። ሃላፊው በመግለጫቸው በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከሚከበሩ ታላላቅ በአላት መካከል እንደ የእየሱስ ከርስቶስ ልደት (የገና) በአል እንደመሆኑ ለበአሉ ፍፁም ሰላማዊነት የድሬዳዋ ፖሊስ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን ነው የገለፁት ፡፡ ም/ኢ/ር ባንታለም ግርማ እንዳስታወቁት በእዚሁ በዓል ምንም አይነት የወንጀል…

              Read More