እጅግ የተከበራችሁ የድሬዳዋ ውድ ልጆች፤ ኢትዮጵውያንና ትውልደ ኢትዮጵዊ ወንድምና እህት የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት፡፡

    በቅድሚያ የእናት ሀገራችሁን ጥሪ በመቀበል፤ ከሀገር በላይ የሚቀድም ጉዳይ የለም ብላችሁ፤ ባህር አቋርጣችሁ፤ የሰው ዘር መገኛ ወደ ሆነችው ሀገራችሁ ኢትዮጵያ፤ ብሎም የፍቅርና የሰላም ሰገነት ወደ ሆነችው፤ ዘወትር ልጆቿን በስስትና በአክብሮት ወደ ምትቀበለዋ ከተማ ድሬዳዋ እንኳን በሰላም መጣችሁ እላለሁ። ሀገራችን ከድህነት ተላቃ ዜጎቿ በኢኮኖሚ የበለፀጉ እንዲሆኑ ከምታደርጉት አስተዋጽኦ ባሻገር፤ አገራችን በውስጥና በውጭ ሃይሎች ተፅዕኖ ሲደረግባት፤ ከወገናችሁ…

    Read More

      በዓሉ አብሮነታችንን በማጠናከር መልካም እሴቶቻችንን የምናጎላበት ሊሆን እንደሚገባ አቶ ከድር ጁሃር ጥሪ አቅርበዋል።በተለይም ባለፉት አመታት የተለያዩ ሃይማኖታዊ በዓላትን በማስታከክ በህዝቦች መሃል ግጭት እንዲፈጠር በማድረግ የህዝቡን የቆየና የዳበረ የመከባበር፣የመቻቻል ብሎም የወንድማማችነት መንፈስን እንዲላላ ከፍ ሲልም ግጭትና ሁከት እንዲፈጠር በተለያዩ አካላት ጥረት ሲደረግ መስተዋሉን አውስተዋል። በመሆኑም የድሬደዋ ነዋሪ በሃይማኖት ሽፋን ጥፋት ለማድረስ ሙከራ የሚያደርጉ አካላትን እኩይ ሴራ በመገንዘብ ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀነናጀት በዓሉ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ ማሰቻል ይገባል ሲሉ አቶ ከድር ጁሀር ጥሪ አቅርበዋል። ከበአሉ ጋር በተያያዘ ከክርስትና እምነት ተከታዮች ውጪ ያሉ የሌሎች እምነት ተከታዮች የአስተዳደሩ ነዋሪዎች በአሉን ከእምነቱ ተከታዮች ጋር በወንድማማችነት መንፈስ የማክበር የቆየና የዳበረ ልምዳችን ማስቀጠል ይገባልም ብለዋል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር።

      ሲምፖዚየሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ ተቀብለው፤ ከውጭ ሀገራት ወደ ትውልድ ከተማቸው ድሬዳዋ የመጡ የዳያስፖራ አባላት፤ በአስተዳደሩ የተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ላይ የሚሳተፉበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የተዘጋጀ ነው፡፡ በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፤ ዳያስፖራው እስካሁን ድረስ በድሬዳዋ ልማት የነቃ ተሳትፎ እያደረገ እንደሚገኝ ገልፀው፤ ትውልደ ኢትዮጵያዊያኑ ያላቸውን የዕውቀትና የቴክኖሎጂ አቅም ወደ አስተዳደሩ ይዘው በመምጣትና፤…

      Read More

        ”’ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ ”’ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር

        በዓሉ አብሮነታችንን በማጠናከር መልካም እሴቶቻችንን የምናጎላበት ሊሆን እንደሚገባ አቶ ከድር ጁሃር ጥሪ አቅርበዋል።በተለይም ባለፉት አመታት የተለያዩ ሃይማኖታዊ በዓላትን በማስታከክ በህዝቦች መሃል ግጭት እንዲፈጠር በማድረግ የህዝቡን የቆየና የዳበረ የመከባበር፣የመቻቻል ብሎም የወንድማማችነት መንፈስን እንዲላላ ከፍ ሲልም ግጭትና ሁከት እንዲፈጠር በተለያዩ አካላት ጥረት ሲደረግ መስተዋሉን አውስተዋል። በመሆኑም የድሬደዋ ነዋሪ በሃይማኖት ሽፋን ጥፋት ለማድረስ ሙከራ የሚያደርጉ አካላትን እኩይ ሴራ…

        Read More

          ጥር 7/2014 ዓ.ም 17ኛው ሳምንት የድሬዳዋ ከተማ አቀፍ የጽዳት ዘመቻ፤ በከንቲባ ከድር ጆሀር መሪነት፤ በአስተዳደሩ የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች አማካኝነት ዛሬ ተከናውኗል።

          በዘመቻው በአስተዳደሩ የሚገኘው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች አመታዊ የጥምቀት በዓል ማክበሪያ ስፍራና አካባቢው የተፀዳ ሲሆን፤የፅእዳት ዘመቻውን የመሩት የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጆሀር ባስተላለፉት መልዕክትም እንደተናገሩት የፅዳት ዘመቻውን ስንጀምር ጁንታውንና የሱ ተላላኪ የሆኑትን ከቆሻሻው ጋር አብረን እናፅዳ በማለት የጀመርነው በመሆኑ የቀሩትንም አብረን እያፀዳን እንቀጥላለን ብለዋል። ከንቲባ ከድር ከዚህም ጋር አያይዘው በአሉን ለራሳቸው አጀንዳ ማስፈፀሚያ የሚያደርጉ ስላሉ እኛ…

          Read More

            International Lotteries On best deposit casino bonus the web During the Lottoland Com

            Blogs Online Pokies Regulations In australia Totally free Revolves Thunderstruck No-deposit British Ideas on how to Gamble Thunderstruck Slot The newest Thor solution, concurrently, becomes triggered to your fifteenth lead to and provides 25 Free Spins to the Running Reels. Spare virtually no time and enjoy a knowledgeable online slots games today—Thunderstruck. Make sure there’s…

            Read More