በአፋር ክልል በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ተያዘ::

    በአፋር ክልል በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ ከ13 ሚሊየን ብር በላይ መያዙን የአውሳ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። ገንዘቡ በኮሪ ወረዳና በጭፍራ ወረዳ በኬላ ላይ በተደረገ ፍተሻ የተገኘ ሲሆን፥ የአውሳ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር አሃዶ መሀመድ እንደገለፁት፥ በክልሉ አውሳ ዞን ሁለት ወረዳዎች ኬላ ላይ በተደረገ ፍተሻ 13 ሚሊየን 53 ሺህ 490 ብር ተይዟል ብለዋል፡፡…

    Read More

      Can also be Wagers And you will Method Tips Make how to bet on grand national online it easier to Defeat Roulette And you can Winnings?

      Blogs Free internet games Gaming Publication How can you Gamble Roulette Online? * What’s the James Thread Roulette Strategy? For those who’re trying to enjoy European otherwise French roulette online, you can see that the newest gameplay can vary a tiny of more normal brands of roulette offered. Wagering digital loans takes the danger feature…

      Read More

        ለናፍቆት ድሬዳዋ ሳምንት” ለመታደም ወደ ከተማዋ የተለያዩ እንግዶች እየገቡ ነው።

        “ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት”ከሐምሌ 11-15/2014 በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበር ሲሆን አስተዳደሩ ለድሬ ተወላጆችና ወዳጆች በአሉን በጋራ እናክብር ጥሪ ተቀብለው እንግዶች ወደ ፍቅር ከተማ ድሬደዋ መግባት ጀምረዋል። ቀድሞም የድሬዳዋ እሴት የሆነው በፍቅር አብሮ መኖርና አብሮ መብላት ፍቅራቸውንና ናፍቆታቸውን እየገለፁ የድሬ ወጣቶች ለበአሉ የሚገቡ እንግዶችን በልዩ ናፍቆት አቀባበል እያደረጉላቸው ይገኛሉ።

        Read More

          “ ባህሉን በአግባብ ና በአዎንታዊ ሁኔታ የሚጠቀም ማህበረሰብ ስብዕናውን በጠንካራ መሰረት ላይ መገንባት ይችላል “

          የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ቡህ የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከድሬዳዋ አስተዳደር ባህል ና ቱሪዝም ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በሀገር አቀፍ የባህል እሴት ግንባታ ላይ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ የባህል ና ስፖርት ሚኒስቴር ከድሬዳዋ አስተዳደር ባህል ና ቱሪዝም ጽ/ቤት ጋር በመተባበር “የባህል ዕሴቶቻችን ለዜጎች ስብዕና ግንባታ“ በሚል መሪ ቃል በታላቅ ድምቀት በተለያዩ ባህላዊ ትዕይንቶች ያሸበረቀ…

          Read More

            ጠ/ሚ ዐቢይ የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ግንኙነት ይበልጥ እንደሚጠናከር ያላቸውን እምነት ገለጹ

            የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ እንደሚጠናክሩ ያላቸውን እምነት ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼህ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ በሞቃዲሾ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር በሶማሊያ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር በመደረጉ መደሰታቸውን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የጋራ እድገት እና ልማት ትብብር ላይ የተመሰረተ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ በመከተሏ ሁለቱ አገራት በቀጣናዊ ትስስር…

            Read More

              ከ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒሰቴር ድሬዳዋ ቅሪንጫፍ የተላለፈ ማሳሰቢያ ::

              የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚነት ምዝገባ በሂደት ላይ የሚገኘውን የታለመለት የነዳጅ ድጎማ በቴክኖሎጂ በማገዝ ተግባራዊ ለማድረግ ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ጋር በጋራ እየሠራን እንገኛለን። በዚህም መሠረት በድጎማው ተጠቃሚ እንድትሆኑ የተለያችሁ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪ ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎች አገልግሎቱ የሚሰጠው በቴሌብር አማካኝነት ስለሆነ በኢትዮ ቴሌኮም የሸያጭ ማዕከላት ዋና ወይም ቅጂ ሊብሬ እንዲሁም የታደሰ መታወቂያ በመያዝ የተሸከርካሪውን…

              Read More