ለድሬዳዋ አስተዳደር እድገትና ብልፅግና እውን መሆን የነዋሪው ህብረተሰብ አስተዋፆ ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ ።

    ከዚህ ቀደም ” የፈተናዎች መብዛት ከብልፅግና ጉዟችን አያስቆመንም ” በሚል መሪ ሀሳብ በድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አዘጋጅነት የብልፅግና ፓርቲ ድህረ-ጉባኤ የህዝብ ውይይት በድሬዳዋ አስተዳደር በሚገኙ የከተማና የገጠር ቀበሌዎች ላይ መካሄዳቸው ይታወሳል ። በዚሁም ጉባኤ ላይ የከተማ ስራ አስኪያጅ ቢሮን ጨምሮ በስሩ ያሉ ተቋማት በቀጣይ መስራት ያለባቸውን ስራዎች አስመልክቶ የተለያዩ ጥያቄዎች ከህብረተሰቡ ተነስተው የነበር…

    Read More

      ከነዳጅ ድጎማና ዋጋ ማስተካከያ ጋር በተያያዘ ለአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የንግድ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ፡፡

      በድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱን ነዳጅ ድጎማና ዋጋ ማስተካከያ ተግባራዊ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ተገልፃል፡፡ የሀገራችን የነዳጅ አቅርቦት ከጎሮቤት ሀገራት ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ በመሆኑ ዋጋ ለማከፋፈል በተደረገው ጥረት ባለፉት አመታት መንግስት ከፍተኛ የእዳ ጫና የተመዘገበበት በመሆኑ ባለፉት ሰባት ወራት ብቻ 81.2 ቢሊዮን ብር ኪሳራ መድረሱን ተገልፃል፡፡ ችግሩን ከወዲሁ ለመቅረፍ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የነዳጅ ሪፎርም ቀርቦ ውይይት…

      Read More

        Raiisulwasaare Abiy axmed ayaa sheegay inaan sinaba loo aqbali karin in dad rayid ah ay waxyeeleeyaan kooxaha sharci-darrada ah èe qaab dhismeedka aan caadiga ahayn ku howlgala. Waxa uu xusay inaan loo dulqaadanayn waxa waayadan dambe ka socda deegaanada Oromiya iyo Benishangul ee lagu beegsanayo nolosha dadka caadiga ah, islamarkaana lagu argagax galinayo shacabka. Waxa uu intaa ku daray in waxa mudnaanta lasiinayo ay tahay dib usoo celinta deganaanshaha iyo nabada goobaha ay dhibaatooyinku ka dhaceen oo ah deegaanka Oromiya iyo Benishangulgumuuz.

        Read More

          በንጹሃን ላይ የሚፈጸም ግድያ የተሸናፊዎች ድርጊት ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ

          ከሰሞኑ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በንጹሃን ላይ የተፈጸመው ግድያ የተሸናፊዎች ድርጊት ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። በኦሮሚያ ክልል ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ ሰፊ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን የጠቆሙት ርዕሰ መስተዳድሩ÷በፌዴራልና በክልል መንግሥት እየተወሰደ ባለው ኦፕሬሽን አሸባሪ ቡድኖች ጥቃቱን መቋቋም ተስኗቸው ተበታትነዋል ብለዋል። ይሁን እንጅ እነዚህ ተሸናፊ ኃይሎች ሽንፈታቸውን ላለመቀበል የፈሪ ዱላቸውን በንጹሃን ላይ አሳርፈዋል…

          Read More