በድሬዳዋ አስተዳደር የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ የእድገት ደረጃ ሽግግር እውቅና መርሀ-ግብር ተካሄደ

    በድሬዳዋ አስተዳደርና በፌደራል ትብብር በተፈጠሩ ምቹ ሁኔታዎች የከተማዋን የኢንዱስትሪ ማዕከልነትና በቀዳሚነት የሚያረጋግጡ ኢንዱስትሪዎች እየተስፋፉ ሲሆን በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች መስፋፋት ከተፈጠሩ ምቹ ሁኔታዎች መካከልም በከተማዋ የተገነቡት የኢንዱስትሪ መንደርና የኢንዱስትሪ ፓርክ ናቸው ፡፡ እነዚህም በመቶዎች የሚቆጠሩ አነስተኛ መካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች የድሬዳዋን የኢንዱስትሪ ማዕከልነት የሚያረጋግጡ ብቻ ሣይሆኑ አልሚዎችና ነዋሪዎቿ ብሩህ ተስፋ የሚያሰንቁ ብሎም ለሀገራችን የኢኮኖሚ ዕድገትም የላቀ አስተዋፆ የሚያበረክቱም…

    Read More

      ”የኛ ዘመን ወጣት ሚና “ በሚል መሪ ሀሳብ ወጣቶችን ያሳተፈ የዉይይት መድረክ ተካሄደ

      የውይይት መድረኩ በዋናነት ወጣቱ በሀገራዊ ጉዳይ የጋራ ግንዛቤ በመያዝ ሰላምና ልማትን ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ነው የተነገረው ። የውይይት መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ፅ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደረጄ ጸጋዬ እንደገለጹት በሀገር ግንባታም ሆነ በማህበረሰብ ለውጥ ንቅናቄ ላይ ወጣቶች የማይተካ ሚና እንዳላቸው እና የለውጡ እውን መሆን ድርሻቸው ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የለውጡ ቱርፋት የሆኑትን የልማት፣…

      Read More

        የብልጽግና ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በምእራብ ወለጋና በጋምቤላ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዙ

        የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን በአዲስ አበባ በማካሄድ ላይ ይገኛል። የፓርቲው ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በምእራብ ወለጋና በጋምቤላ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አውግዘው በቀጣይ የጥቃቱን ተጎጂዎች ከመደገፍ ጎን ለጎን ህግ የማስከበር ስራው ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ገልጸዋል። የማዕከላዊ ኮሚቴው አባልና የመስኖና ቆላማ ሚኒስትሯ ኢንጂነር አይሻ መሐመድ÷ ሸኔና ሌሎች አሸባሪ ኃይሎች ሀገርን ለማፍረስ ብዙ ጊዜ ሞክረው ሳይሳካላቸው…

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙና በህግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት የህክምና አገልግሎት እና የህክምና ግብአቶች ድጋፍ ላደረጉ የህክምና ተቋማት እና ባለሙያዎች የምስጋናና የእውቅና ምስክር ወረቀት ተሰጠ።

          የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለመንግስት እና ግል ጤና ተቋማት ነው ምስጋናና አውቅናውን የሰጠው:: የተጎዱ የሰራዊት አባላትን የህክምና አገልግሎት የሰጡና በአፋር ክልል በጦርነቱ የወደሙ ጤና ተቋማትን ለማቋቋም ግብአት በማሰባሰብ ለተሳተፉ አካላት ምስጋና ለማቅረብ ፕሮግራሙ መዘጋጀቱን የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ ተናግረዋል:: የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ፅቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ደረጃ ፀጋዬ በበኩላቸው በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ…

          Read More