ሰኔ 23/ 2014 ዓ.ም ድሬ ዳዋ ቦታዉ ኮንጎ ሜዳ የተገነባዉ የወጣቶች ማዕከል ከጠዋቱ በ12 :00 ሰአት ይጀመራል
#”በጎነት_ ለኢትዮጵያ _ ከፍታ!” _*በ2014ዓም የድሬዳዋ የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትና ከወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ጋር የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ሐሙስ ሰኔ 23ቀን በይፋ እንደሚጀመር የአስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፉራንኦል ቡልቻ ገልጸዉልናል ። ሁላችሁም ይመለከታችሃል
ለድሬ ያለንን ፍቅር በተግባር እናሳየለን አንቀሪም!!!


