ፐብሊክ ሰርቪስና የሰ ልማት ቢሮ 9 ወር ሪፖርት

    1.መ ግ ቢ ያ

    o በመንግስት የተቀረፁ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎችን በሚፈለገው ፍጥነትና የጥራት ደረጃ ተግባራዊ ለማድረግና በአስተዳደራችን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ውጤቶችን ማስመዝገብ የሚቻለው ሁለንተናዊ የማስፈጸም አቅም ሲጠናከር ነው፡፡ የማስፈጸም አቅም ስንል ብቃት ያለው የሰው ሃይልየጠራ አደረጃጃት እና አሰራር ማለታችን ነው፡፡

    o ይህንንም አቅም መፍጠር የሚቻለው አመራሩና የመንግሥት ሠራተኛው ቅልጥፍና እና ውጤታማነትን ማረጋገጥ የሚያስችሉ አዳዲስ አሠራሮችን የሚያስተናግድ፣ አገራዊና አስተዳደራዊ የለውጥ እንቅስቃሴን ማስቀጠል የሚያስችል የአስተሳሰብ ልእልና በሚያሰፍን አኳኋን በሪብራንዲንግ እሳቤ የሲቪል ሰርቪሱን የደበዘዘ ገፅታ ለማደስ የሪፎርም ፕሮግራሞችን እንደ ሴክቶሬቹ ተጨባጭ ሁኔታ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ አቅጣጫዎች ተይዟል፡፡

    • በመንግስት የተቀረፁ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎችን በሚፈለገው ፍጥነትና የጥራት ደረጃ ተግባራዊ ለማድረግና በአስተዳደራችን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ውጤቶችን ማስመዝገብ የሚቻለው ሁለንተናዊ የማስፈጸም አቅም ሲጠናከር ነው፡፡ የማስፈጸም አቅም ስንል ብቃት ያለው የሰው ሃይልየጠራ አደረጃጃት እና አሰራር ማለታችን ነው፡፡

    o ይህንንም አቅም መፍጠር የሚቻለው አመራሩና የመንግሥት ሠራተኛው ቅልጥፍና እና ውጤታማነትን ማረጋገጥ የሚያስችሉ አዳዲስ አሠራሮችን የሚያስተናግድ፣ አገራዊና አስተዳደራዊ የለውጥ እንቅስቃሴን ማስቀጠል የሚያስችል የአስተሳሰብ ልእልና በሚያሰፍን አኳኋን በሪብራንዲንግ እሳቤ የሲቪል ሰርቪሱን የደበዘዘ ገፅታ ለማደስ የሪፎርም ፕሮግራሞችን እንደ ሴክቶሬቹ ተጨባጭ ሁኔታ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ አቅጣጫዎች ተይዟል፡፡………….ፐብሊክ ሰርቪስና የሰ ልማት ቢሮ 9 ወር ሪፖርት