የኢትዮጵያ ጤና መድን አገልግሎት የ 2014 ዓ/ም አፈፃፀም ግምገማና የ 2015 ዓ/ም ዕቅድ ዝግጅት የምክክር መድረክ በድሬዳዋ ተካሄደ፡፡

    በዚሁ በአገር አቀፍ ደረጃ በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው የ 2014 ዓ/ም አፈፃፀም ግምገማና የ2015 ዓ/ም ዕቅድ ዝግጅት የምክክር መድረክ የስጋት ዳሰሳ፤ የመረጃ ጥራት ዳሰሳ፤ የአባላትና የመዋጮ አሰባሰብ መረጃና በቀረቡ ሪፖርቶች እንዲሁም በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይቶች የተደረጉ ሲሆን በተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድን አዋጅን በተመለከተ ያለበትን ደረጃ እና በአዋጁ የተካከተቱ ዋና ዋና ጉዳዮች ተብራርዋል፡፡…

    Read More

      የክረምት በጎ ፍቃድ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ጊቢ ዉስጥ በዛሬው እለት ተከናወነ።

      መርሃግብሩ ላይ የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፣ የፓርቲው የልማታዊ ተቋማት እቅድ ዝ/ክ/ድ/ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ኡመር አህመድ፣ የአስተዳደሩ ቀይ መስቀል ማህበር እና ስካውት ክለብ አባላት የተሳተፉ ሲሆን በእለቱ ከችግኝ ተከላዉ በተጨማራ አቅመ ደካማና የአካል ጉዳተኛ የሆነች የአንዲት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ቤተሰብ መኖሪያ ቤት ጥገና የማስጀመር ስራ ተከናዉኑዋል ።

      Read More

        እንኳን ደሰ አለን በካሊ ኮሎምቢያ ሲካሄድ በነበረው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አገራችን ኢትዮጵያ ስድስት ወርቅ፣ አምስት ብርና አንድ ነሐስ (በአጠቃላይ 12 ሜዳልያዎችን) በማምጣት ውድድሩን ከዓለም በሦስተኛ ከአፍሪካ ደግሞ በአንደኛ ደረጃ በማጠናቀቋ እንኳን ደስ አለን።

        Read More

          ከብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣

          ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ የደኅንነት ሁኔታ የገመገመ ሲሆን፣ በቀደሙት ወራት ተለይተው የነበሩ ሀገራዊ ሥጋቶችን መሠረት በማድረግ የተከናወኑ ተግባራትንና ያጋጠሙ ውስንነቶችን ለግምገማው መነሻ አድርጓል። የደኅንነት ምክር ቤቱ ሰኔ 1 ባካሄደው ስብሰባው ወቅት በአስቸኳይ ለማከናወን ተወስነው ከነበሩ ተግባራት መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡- 1. አሸባሪና የታጠቁ ቡድኖችን በአመራራቸው ላይ ትኩረት በማድረግ ለመደምሰስ፣ 2. ለጠላት ዐቅም…

          Read More