#ስንተጋገዝ ሸክማችን ይቀልላል፤ ስንደጋገፍ የበለጠ #እንጠነክራለን።

    በውጭና ሀገር ውስጥ የሚገኙ ቅን የድሬዳዋ ልጆች እና ወዳጆች ተባብረው፤ ለመልካ አቡነ አረጋዊ የሴቶች ገዳም መነኮሳት እና እህቶቻቸው ያደረጉት ድጋፍ የሰብዓዊነት ማሳያ በጎ ተግባር ነው።
    #ለገዳሙ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን፣ ለጾም መፍቻ የሚሆን ሰንጋ እንዲሁም ሌሎች ስጦታዎችን፤ ላበረከታችሁ #የትንሿ_ኢትዮጵያ የድሬ ልጆች፤ የአክብሮት ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ትውልድ የሚያንፁ እናቶቻችንን ቀሪ ጉድለት በምንችለው አቅም ለመሙላት ቃል እገባለሁ።