በኢንዱስትሪ አና በዩኒቨርሲቲው ትስስር ለመፍጠር የጋራ ስምምነት ሰነድ ሊዘጋጅ ነው።

    በድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የአስተዳደሩን ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለማሳደግ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በጋራ ለመስራት በዛሬው ዕለት ውይይት አካሄደ፡፡ በመድረኩ ላይ ከድሬዳዋና ከሀሮማያ ዩኒቨርሲቲዮች የተወጣጡ ተወካዮች እና በአስተዳደሩ የሚገኙ ኢንተርፕራይዞች ተሳትፈዋል ፡፡ ድሬዳዋ በኢንዱስትሪ ልማት ለማሳደግ ብዙ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ ስራዎች መካከል የነጻ ንግድ ቀጠና ይጠቀሳል ፡፡ በአስተዳደሩ የተጀመረው የነጻ ንግድ ቀጠና ከኢትዮጵያ…

    Read More

      በፌደራልና በክልሎች የሚከናወኑ የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ ዘርፍ ስራዎች ዕቅድ በተናበበና በተቀናጀ መልኩ እንዲፈፀሙ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ።

      በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ልማት ዳሮክቶሬት እና የፌደራል የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽ ቴክኖሎጂ ዳሮክቶሬት በመቀናጀት በጋራ በሚሰሩ ስራዎች ላይ የስራ የስምምነት ፊርማ መድረክ ተካሄደ፡፡ የፊርማ ስነስርዓቱ ከዚህ በፊት በሚኒስቴር መ/ቤቱ የተጠሪ እና የክልል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ተቋማት በ2015 በጀት ዓመት በጋራ ሊከናወኑ በለዩት የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ ዘርፍ ስራዎች ዕቅድ ትስስር ውይይት መድረክ መሰረት ያደረገ ነው። የጋራ እቅዱና…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር ብዙ አገልግሎት የሚሰጠውን የሲቪክ ሴንተር ግንባታን ለማጣነቀቅ ከቻይናው CCECC ጋር ውል ፈፀመ።

        በአስተዳደሩ የተለየ ትኩረት ተሰጥቷቸው በ2015 ዓ.ም እንዲጠናቀቁ ከሚጠበቁ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ ነው የሲቪክ ሴንተር ግንባታ ነወ፡፡ ፕሮጀክቱ ለኢንተርናሽናል ተቋራጭ መሰጠቱና ቅድመ ዝግጅቶች በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ያለበት ሁኔታ ተስፋ ሰጪ ነው ተብሏል፡፡ በተለይ ለስራው እንቅፋት የነበሩት የዲዛይን ችግር መሻሻሎች በተገቢ ትኩረት የተሰሩ ሲሆን የሲሚንቶ እጥረት ችግር እንዳይገጥመው ፕሮጀክቱ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል፡፡ ፕሮጀክቱ የተለያዩ የስብሰባ እና የኮንፍረንስ…

        Read More

          በለውጥ ምዕራፍ ድንገተኛ ጉብኝት፣ ድጋፍ እና ክትትል፤ ለተቋማት ዘለቄታዊ መሻሻል ወሳኝ ናቸው።

          ከለውጡ ምዕራፍ ማግስት ጀምሮ፤ የአስተዳደራችን ከፍተኛ አመራሮች በመንግስታዊ ተቋማት ተገኝተው ድንገተኛ የመስክ ጉብኝት በማድረግ፤ ከህዝብ የተሰጣቸውን ኃላፊነት እየተወጡ ይገኛል። ይህ ተግባር የተቋማቱን የሥራ እንቅስቃሴና ለህብረተሰቡ የሚሰጡትን የእለት ተዕለት አገልግሎት ለመፈተሽ፤ እንዲሁም በየጊዜው የሚታዩ ብልሹ አሰራሮችን ለማረምና፤ የተሻሉ መንግስታዊ ተቋማትን ለመገንባት የሚኖረው ፋይዳ ከፍተኛ ነው:: በዛሬው እለት የድሬዳዋ ም/ከንቲባ እና የንግድ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ…

          Read More