Amharicበድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የተመራ ልኡክ ከአዲስ አበባ ከንቲባ ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ካቢኔዎቻቸው ጋር የልምድ ልውውጥ መድረክ አካሂደዋል። direcom2 years ago01 mins በመድረኩም ሁለቱ አስተደሮች በተለያዩ ዘርፎች ላይ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የእህትማማች ከተሞች ስምምነት ተፈራርመዋል። Post navigation Previous: #ዜና | ህብረተሰቡ በፍትህ ዘርፍ ለሚያነሳቸዉ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ተገቢዉን ምላሽ በመስጠት ተአማኒነት ያለዉ የፍትህ ስርአትን መገንባት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡Next: Jiilli kantiiba bulchiinsa Dirree Dhawaa kabajamoo obboo Kadiir Juhaariin duurfamu Kantiiba Bulchiinsa Magaala Finfinnee Kabajamtuu Aaddee Adaanech Abeebee fi Kabinoota isi waliin Waltajjii wal jijjiirraa muuxannoo gaggeeysan. Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom1 month ago1 month ago 0