Amharicቃልን በተግባር ለኢትዮጲያ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል በብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የግማሽ ምርጫ ዘመን አፈፃፀም ለመገምገም እና ለቀሪ የምርጫ ዘመን ቀጣይ አቅጣጫዎችን በጋራ ለማስቀመጥ ይቻል ዘንድ በአሁን ሰአት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ይገኛል። direcom2 years ago01 mins የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮም በኮንፍረንሱ ላይ ያሉትን መረጃዎች ወደ እናንተ የሚያደርስም ይሆናል ። Post navigation Previous: በድሬዳዋ አስተዳደር ላለፉት 18 ቀናት ሲካሄድ የነበረው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት እና የአካባበቢ ጥበቃ ሥራ በዛሬው እለት ተጠናቋልNext: Koonfiraansiin Goolabbii Waliigalaa kan Paartii Badhaadhina Dirree Dhawaa geggeefamaati jira. Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom1 month ago1 month ago 0