በድሬዳዋ አስተዳደር የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎበኙ::
#DGC ህዳር 10/2017 የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ያካተተ የጉብኝት መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ በጉብኝቱ የከተማ እና የገጠር ነዋሪዎች፣ የአስተዳደሩ ሴክተር መስሪያ ቤት ሰራተኞች፣ አመራሮች፣ የፓርቲው አባላት፣ እንዲሁም የማህብረሰብ አንቂዎች፣ ወጣቶችና ተማሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን የተመራ ልዑካን ቡድን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና፣…


