ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ መላዉ ህ/ብ እያደረገ ያለዉን ሁሉን አቀፍ ድጋፍና አስተዋፆ አጠናክሮ ሊቀጠል እንዲሚገባ ተገለፀ
በድሬዳዋ በአስተዳደር ደረጃ የሰላም የዉይይት መድረክ የእዉቅናና ምስጋና መርሀ ግብር ተካሂዷል ። የተካሄደዉን የሰላም የዉይይት መድረክ የእዉቅናና ምስጋና መር ግብር በይፋ የከፈቱት የድ/ድ/አስ/ ፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ አብዱሰላም አህመድ መላ ህብረተሰቡን ዋንኛ ባለቤት በማድረግ ባለፉት ግዜያት በተሰሩ የሰላምና ፀጥታ ስራዎች ዛሬ ላይ ዘላቂ ሰላምን ማምጣት ተችሏል ነዉ ያሉት በእዚህም ድሬዳዋ በአላት ሰላም…


