በድሬዳዋ አስተዳደር የሞዴል ኢንተርፕይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር በዛሬው እለት ተከፈተ
#DGC ታህሳስ 23/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር ከዘጠና በላይ ሞዴል ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ እና ባዛር በዛሬ እለት በይፋ ተከፍቷል። የሞዴል ኢንተርፕይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛርን የከፈቱት የድሬዳዋ አስተዳደር የስራ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው ናቸው። አቶ ሮቤል ቢሮው የንግድ አውደ ርዕይና ባዛሮችን በማዘጋጀት ኢንተርፕራይዞቹን ከደንበኞቻቸው ጋር የገበያ ትስስር እንዲፈጥሩ ከማስቻል ባለፈ የገበያ ዋጋን በማረጋጋት የድርሻቸውን…


