የድሬዳዋ ኮሪደር ልማት ስራዎች ተጎበኙ
#DGC የካቲት 17/2017 የኮሪደር ልማት ስራዎች በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በስፋት እየተሰራ ሲሆን በዛሬው እለትም በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር የተመራ የካቢኔ አባላት ቡድን እየተገባደደ የሚገኘውን የ 11 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራዎች ተዟዙረው ተመልክተዋል ። በጉብኝቱ ወቅትም ከኮሪደር ልማት ስራ ተቋራጮች ጋር የተወያዩት ክቡር አቶ ከድር ጁሃር ፕሮጀክቱ በጥራትና በፍጥነት…


