Amharicበሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ የተላለፉ ውሳኔዎችንና አቅጣጫዎችን መነሻ ማድረግ በተዘጋጀ የ90 ቀናት እቅድ በድሬዳዋ አስተዳደር የውይይት መድረክ ከአመራሮች ጋር በዛሬው እለት ተካሄደ direcom1 year ago1 year ago01 mins መድረኩንም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ አስጀምረውታል። በዚህም ሀገራችን የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን በሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ የተላለፉ ውሳኔዎችንና አቅጣጫዎችን ተረድቶ በቁርጠኝነት መፈፀም እንደሚገባም ከመድረኩ ተገልጿል። በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:-አገኘሁ ሸዋረጋ Post navigation Previous: በድሬዳዋ ከተማ“ አብሮነት ለበጎነት “ በሚል መሪ ሐሳብ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ዲስትሪክት በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ማእድ አጋራNext: በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች የወጣቶችን ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸዉ ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ገዛህኝ አዳርጌ ገለጹ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom4 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom4 days ago2 days ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom5 days ago2 days ago 0