ለአፍሪካ ፍላጎት ከኢትዮጵያ ጋራ እንሰራለን፦ ፕሬዝዳንት ሴሪል ራማፎሳ

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሴሪል ራማፎሳ ከብሪክስ የብራዚል ጉባዔ ጎን ለጎን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር መክረዋል።

ፕሬዝዳንቱ በኤክስ ገጻቸው ላይ እንዳሰፈሩት “ሁሌም ወንድሜን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማግኘቴ ደስተኛ ነኝ” ብለዋል።

በብራዚል ሪዮ ዲጄኔሮ በተካሄደው 17ኛው የብሪክስ ጉባኤ፤ የአፍሪካን ፍላጎት እና ሁለንተናዊ ጥቅም ለማሳደግ በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውንም አረጋግጠዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *